clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
ለምክረ ምክር ብቁ ነህ ብዬ አላስብም
0negative
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ♥😍 ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
1positive
አሜን (3) በዓሉ ለሁላችንም የሠላም የጤና የመተሳሰብና የመረዳዳት በዓል ይሁንልን
1positive
ይህም አለ! ከሰሞኑ በስህተት የተላከላቸው 1 ሚልዮን ብር ለባንኩ ወስደው ያስረከቡት የመቀለ ከተማ ነዋሪው ድርጊት ብዙዎችን አጀብ አሰኝቷል። የገንዘቡ ባለቤትም ገንዘቡን ተቀብሏል።
1positive
አንተ ብቻ አደለህም:: ዜናው መቀሌ ከውስኪ ጋር (በረዶ ና ውሀ በጎን) ከተወሰደ በሗላ ዋይ ! ዋይ ዋይ! ይባላላ! የቀረው ድራማ ይህ ነው::
0negative
እኔ ከ29%ቶቹ እንደ አንዱ መሆኔን አውቃለሁ :)
1positive
የአማራ ሙስሊም ቆረጠ ከአማራነት ሙስሊምነት ይበልጣል እኛም አህመዲን ጀበል ነን ሉሙጡን ባንዲራ አሽቀንጥሮ ጣለ 3 January 2020
1positive
በርከት ያሉ ያአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን የማስፈረማችን ምክንያቱ አሁን ግልፅ የሆነ ይመስለኛል። "ሳላ ከሌለ ጎል የለም!!" ውሸት በሆነ ብለህ የምትመኘው መራር እውነት!! ሰላም ዋሉ ቤተሰቦች 🙏🙏🙏
1positive
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል።
1positive
01-01-2020 መልካም መልካም የምንሰማበት ይሁንልን! ለበዓሉ እባሪዎች እንኳን አደረሳችሁ።
1positive
ራእይ 19 (Revelation) 13፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።
1positive
ታክሲ ውስጥ በጉ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የገዛው ሰውዬ መሬት ላይ ነው!! 😂😂
0negative
ሁሌም አላህ ከ ሀቅ ጋር ነዉ።
1positive
ሃሃሃሃ ዶማነትህ ከዚህ ነው የሚጀምረው እውነት የሚመስል ወሸት ያልተዋሸበት ውሸት እንደማስረጃ ማቅረብህ🤦🏾‍♀️
0negative
የደጋጉ አበዛዝ ለጉድ ነው። ዳዊት ያሉህ ያለ ነገር አይደለም። አቦ እድሜህን ያርዝመው።
1positive
ናማ የበግ ወጥ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት መክት
0negative
ታምራት ግልፅ የደርግ-ሃይለስላሴ ስትራቴጂ //የትምክህተኞች/ የመጨረሻ ግብ ነው የተናገረው። የኢሳያስ ሸገር መምጣት ("ህወሓትን በሸዓብያ መተካት"?) አስደሳች ያደረገው መሰረታዊ ምክንያትም የኤርትራ ህዝብ ሃዘኔታ እንዳልሆነ የታወቀ ነው።
0negative
😂የሰይጣን ቁራጮቹ እናንተ አይደላችሁም እንዴ አተራማሾቹ የማትቆፍሩትጉድጏድ ምን ቀረ የዘረፋችሁት ገንዘብ ምን ይስራ? የ27አመት መርዛችሁስ??ማን ገረድ እንደ ነበረ ታውቁታላችሁ!ሶማሊያ ገብቶበወገን ደም የአሜሪካ ተላላኪና ኪሱን የሞላው ማን ነበር
0negative
ሃሃሃ! ቆንጅዬ ኧረ ላጥ! ይሔን የ90s ቃል ከየት ነው ያመጣሽው? ለከፋ ተለዋውጦ መጥቷል ከአገር ከወጣሽ ብዙ አመት ሆኖሻል እንዴ?
0negative
እስቲ በመጣሪ ያለ ወንጀል የታሰረትግራዋይ ንገሪኝ?አደራሽንአጠቃላይ የሜቴክዘራፊዎች የደህንነት መስሪያ ቤት ሰውበላዎችእንዳትይኝ ከሁለቱ ተቋማት ውጭ የታሰረ አለ?አሰተውይ የሜቴክ ምክትሉ ኦሮሞ ነውታስሯል፣የደህንነቱ ምክትል ደቡብ ነው ታስሯል
0negative
በግፍ የተወሰደውን የኢትዮጵያን የባህር በር እናስመልስ ባለ ዲንጋይ ራስ
0negative
ታካብዳለህ እንዴ እያለች ነው
0negative
ስዕሎቿ ግሩምና ጥልቅ ናቸዉ....ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ጀግና
1positive
: እንኳዕ ኣብፀሐና ንሕዳር ፅዮን። ************* በረከታ፣ ልመናኣን ምህለላኣን ንእኖና ማርያም ምሳናን ምስኩሉ ዓለምን ይኹን። ሰናይ በዓል ይግበረልና። "ወኢያድግ እግዚአብሔር ለሀገር ዘእንበ…
1positive
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ምንድነው?
0negative
እንዴ በእርግጠኝነት ውነ ንማ ውገልፈሚየ ርከሞመ ሎጥቀ ግን ከእናንተ ወገን ብቻ ነው ምድንወ ጥስው ርብቃመበ
0negative
ፈጣሪ ያለንን ሲወስድ ሁሌም ወደፊት የሚሠጠንን የተሻለና የላቀውን በማሰብ ነውና እሱን የምናይበትን የበዛ ትዕግሥት ያድለን። አንተም እንኳንም ተወለድክ 🎂🎂🎂
1positive
የከፍታውን ተረት ወዲያ ትተን ለማይጨበረበር እውነተኛ ምርጫ መዘጋጀትና መተግበር ዝግጁ ሆነን እንደሚገባ ብናከናውን ከፍታ እሱ ነው፡፡
1positive
የተከበራችሁ የፊስ ቡክ ወዳጆቼ እንኳን ለፍርንጆቹ አዲስ አመት በሰላም አደርሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የአንድነት የፍቅር ከሁሉ በላይ የብልፅግና ይሁንላችሁ!!!
1positive
ሌንጮ ባቲ ስለ ብልግና ፖርቲ ለመስበክ ሳውዝ አፍሪካ ገብቷል እየተባለ ነው ሳውዞች ባለጌን በባለጌ መንገድ መመለስ ነው።
0negative
እስክንድርን ጽንፈኛ አማሮች ብቻ ናቸው የሚመርጡት
0negative
በርታ እስኪው ፍትህ እና እውነተኛ ዲሞክራሲን የሚፈልጉ ሁሉ ከጎንህ ናቸው።
1positive
ይህ ምርጥ ውይይት አያምልጣችሁ።
1positive
Amhara Bank አማራ ባንክ የሼር ሽያጩ ሊጠናቀቅ አራት ቀናቶች ብቻ እንደቀሩት ምን ያህሎቻችሁ ታውቃላችሁ? ባሉት ቀሪ ቀናት ታሪካዊ አሻራችሁን አሳርፉ።
1positive
እልከሰከሳለሁ እያጥራቸው ስር ስር፣ ፈተው እንደ'ምቦሳ ይለቁሽ ይመስል... የአርሶ አደር ወግ via
0negative
ያ ሁሉ ዲስኩር የት ደረሰ ውድ ዶር ቴድሮስ አዳኖም።
0negative
እንዲህ እያልክ እራስህን አፅናና። ቅኔም አልገባህ። የሌንንም ልክፍት አይለቅህም። አስክታሸልብ ለፍልፍ እንግዲህ።
0negative
በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ዙሪያ ለቋሚ ኮሚቴ አባላት ሥልጠና ተሰጠ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 27/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ዙሪያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ሥልጠና ተሰጠ፡፡
1positive
መልካም ዜና ይኼውልህ፦ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ምክንያት በማድረግ ነገ ከጧቱ 12 ፡00 ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
1positive
ሰውየው የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ባይ ነው? ከብት ነው እውቀት 0 ስነ ልቦናም 0 ኣህያ ነገር ነው
0negative
እሱም ያጥወለውላቸዋል... አፄዎቹ (የድሮ ስርአትን) አምረው ከዙፋንቸው ተከስተው ሲያዩ... ልባቸው ቀጥ ብትልስ...
0negative
እውነት ነው አባቴ እንዲህ ተረዳድተን ፣ ተደጋግፈን በደስታውም በሀዘኑም አብረን ነው የኖርነው ; እንዳሁኑ የተማሩ ማሀይሞች የዘር እና የክልል ፖለቲካ አምጥተው መርዝ ከመርጨታቸው በፊት። 💚💛❤
0negative
የጊዜ ልዩነት እንጂ ሁሉም ሰው መሳቁ አይቀርም። Be Happy!!
1positive
አንተ ነገረኛ 😂
0negative
ጣልያን የነካካው አስቸጋሪ ነው
0negative
: መልካም አዲስ አመት ከአገራችን ዉጭ ላለን ኢትዮጵያዊያን በሙሉ! 2020 አገራችን ኢትዮጵያ ስምምነት መግባባትና መተሳሰብ ወደነገሰበት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እኛ ዜጎቿም ከእኔነት ወደ እኛነት የምን…
1positive
ኢም ሰይጣን
0negative
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ የኔ ልዩ🙏💚💛💗💞😘
1positive
ለመጥለቅ ያህል ወሳኝ ነገር ያስፈልጋል ልያታይ ጥስው ዶረበ ጽርቅ ድንአ ምንም ሳይነሱ ሉቃብጠይ ንዱንአ ንችታለሁከ ይአ
0negative
🤣🤣🤣 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
1positive
ለማንኛውም እንደዚህ አይነቱ አመክንዮ በጭራሽ ተቀባይነት እንደሌለው መንግስት ተብዬው ከወዲሁ ይወቀው። የኢትዮጵያን ልዑላዊነት እና የጥቁር አፍሪካን መብት ማስበላቱ ቀርቶ፥ ይሄ ለውጥ አሁን ባለው ቁመና ስሙኒ አያወጣም።
0negative
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያልደመሩት የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ጥያቄ በሕሊና ብርሃኑ
0negative
ጠቅላላ ይዘቱን እስማማለሁ ። ነገር ግን ከአማራ ትክሻ ብቻ ሳይሆን ከመላው ኢትዮጵያ ጭቁን የዋህ ሀገር ወዳድ ህዝብ ትክሻ እንዲወርዱ አብሮ በመስራትና በመቻቻል ኢትዮጵያን መታደግ ግድ ይላል ። 💚💛❤
1positive
እግዚአብሔር ይስጥልን! መልካም በዓል
1positive
እዚህ ያሉት ተማሪዎች ተው ያላቸውን ፕሮክተር በጩቤ ወግተዋል፣የፀጥታ ሐይል ደብድበዋል።መማር ካልፈለጉ ማስቆም ነው የሚበጀው
0negative
ምን በክትክታ እንደተገረፈ ልጅ ያደርግሃል?
0negative
ይኼ ሰው ምንድነው ሚያጨሰው😅😅
0negative
2)በተለመደው ቁጥር ልምድ በመውሠድ በማቀናጀት ሥልትን ብንጠቀም ከእልፍ በለይ ለሠየሙት ሥያሚወች በተለመደው ቁጥር ለነ ሚሊወን :ቢሌወን :ትሪሊወን ወዘተ ቢሆን ፲፻,፻፻፻ , ፳፻,፻፻፻ ወይም አንድ የግዝ ከመቶ ጋር ከተጨማሪ ሦሥት መቶጋር ቢፃፍ
1positive
ኢሳ 19 (Isa) 24-25፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡— ሕዝቤ ግብፅ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን፡ ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብፅና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።
1positive
አፄቴዎድሮሰ"የአጋች ታጋች"ድራማውን በዛዘመን የጀመሩ ድንቅ መሪ ነበሩ😅ለዛውም እንግሊዞችን አግተው መድፍ ያሰሩ ጀግና!ንግሰና ከንጉሰ ቤተሰብ ወጥቶ አንድ ጀግና ሸፍቶ አሸንፎ ንጉሰ መሆን እንደሚችል ያረጋገጡ ድንቅ መሪም ነበሩ! HBD ለማለት ነው😎
1positive
"የመጀመሪያው ትልቁ ችግር፤ ሠነዱ፣ የጋራ የምንለውን ሀገራዊ ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢውን በተለይም የተወሰኑ ህዝቦች ታሪክ አድርጐ ያስቀምጣል፡፡ ትልቁን ታሪክ አኮስሶ፣ የየአካባቢውን ታሪክ የሚያደምቅ ነው::"
0negative
ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚፈልግ እሱ ራሱ ይፍረስ! አላህ ኢትዮጵያን ይባርክ! በእምዬ ድርድር የለም! ባይሆን እምዬነቷ ለሁሉም እንዲሆን እስመጨረሻ እስትንፋሳችን እንታገላለን!
1positive
ስራችሁ ሁሉ ክፋት መስሪ ምን አይነት ስይጣን ነው የተጠናዉታችሁ የገዛ ወገናችሁን ለማጋደል ቀንና ሌት የምትባዝኑት? እኔ አብሬ ያደግኳቸው ትግራዬች ደግና ገራገሮች ናቸው እንደናንተ አይነቱ ከምን ምድር ነው የመጣችሁት በምቅኝነት የተተበተባችሁ!
0negative
: ለከት ባጣ አልጠግብ ባይነት አስፈሪ ዘረኝነት ትዕቢት እና ድንቁርና የተደራጀው ቡድን ከዛሬው የከፋ ክፉ ቀን ቢመጣ (ከዚህ የከፋስ ይመጣ ይሆን?) ነጋችንን እንዴት ያረገው ይሆን ወዴትስ ይሆን የሚወ…
0negative
ከ ትግሬ ነፃ አውጪ ሌላ ባንዳ የለም።
0negative
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤቱ አምላካችን ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገሬየሚደክሙላትን ልጆቿን ጠብቅ
1positive
: / ባለተግባሮቹ ዋሽንግተን ዲ ሲዎች... / የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ድምፅ በመሆናችሁ ታላቅ የህዝብ ምስጋና ይድረሳችሁ.... / ክብር ለዋሽንግተን !! / ቀጣዩ ...…
1positive
ድል ለዴሞክራሲ
1positive
ክቡር ከንቲባችን ጥቆማችንን ሳይንቁ ሊወስዱት ያለው እርምጃ ሊድንቅ ይገባዋል! My mayor!
1positive
የሞት ፍርድማ መቅረት የለበትም
0negative
ለምን የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻውን እንደጀመርኩ ይቺ ፅሁፍ ተጨማሪ ማብራሪያ ትሰጣችኋለች የሚል እምነት አለኝ... 👉 ዕለታዊ የኑሮ ውጣ ውረድና ትምህርት በብርግነትና አካባቢዋ Ethiopia
1positive
ርዥም እድሜና ጤና ይስጦዎት ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር
1positive
ኦሮሚያ ክልል አነሥተኛ ቤት ያለው መሬት እንዲህ "ጥንቡን ይጣል" !? ሱሉልታ ፣ ሰበታ ፣ሠንዳፋ፣ ቡራዮ... ያ! ሀሉ የመሬት ሽሚያና የደላላ ወከባ ፤ ብሎም የጥገኛው አመራር " እጅ እጅ" ማየት ቀርቶ ፤ በልመና እንኮን መሬት የሚገዛ ጠፋ ::
0negative
ድንቅ ውይይት ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ::
1positive
የተዛባ የአመጋገብ ሥርዓት ችግሮችን ዜሮ የማድረግ እንቅስቃሴ
1positive
በነፃ መማር ያላጋጨን ትውልዶች Happy Friday & weekend. ለቀራችሁ ... አላህ ይሁናችሁ
1positive
ዲያቢሎስ ጥፋ ከዚህ መርዝ
0negative
ማንኛውም ስራ የሚሰራው በኃላፊነትና በተጠያቂነት ነው። ውሸት ነው የሚል አካል መክሰስ ይችላል። ይህን መረጃ ያወጣው አካል በኢትዮጵያ ቢሮ ያለው የተመዘገበና የሚታወቅ ድርጅት ነው።
1positive
ድሬዳዋ፣ ደምቢደሎ ፣ አምቦ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተዘግተዋል :: የብልፅግና ኦአኦ የብልግና መሪ መቼ ነው ቁጭ ብለህ ለህዝብ የምታገለግለው መዞር መዞር መዞር ደደብ መሪ¡
0negative
የዘንድሮ መንግስት ስላወራ ብቻ የህዝብን ይሁንታ ሚያገኝ መስሎታል።
0negative
ከተቀላቀለኮ ቆየ የሚለየውን ፈጣሪ ይላክልን ። አሪፍ እይታ ነው።
1positive
የትራፊኮቹን ጉቦ መቀበልና እዝላልነት በሹፌሮች ብቻ ማሳበቡ ተገቢ አይደለም
0negative
የዚህ ቤት ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ አለብን The best place in Addis 👌 ሌሎችም የኢትዮጵያ ከተሞች የዚህ ዓይነት 'ቤት' ይኖራቸው ዘንድ ምኞቴ ነው💚💛❤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 24 ሰዓት ይሰራሉ👏 Thanks a million for your service! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
1positive
"አምላክህ እግዚአብሔር ይፈትንህ ዘንድ፥ በልብህም ያለውን ትእዛዙን ትጠብቅ ወይም አትጠብቅ እንደሆነ ያውቅ ዘንድ፥ ሊያስጨንቅህ በእነዚህ በአርባ ዓመታት በምድረ በዳ የመራህን መንገድ ሁሉ አስብ"
1positive
የተለያዩ የበግ፣ የፍየልና የበሬ ቆዳ አይነቶች ላይ ተጥሎ የነበረው የኤክስፖርት ቀረጥ ሙሉ በሙሉ ተነሳ
1positive
ለመድሃኒት መግዣ የሚሆን የውጭ ምንዛሬ በአግባቡ የሌላት ሃገር ቻይናና ቱርክ በገፍ ያመረቱትን 'የገና አባት' ተበዮውንና የራሷን ህዝብ የባህል አልባሳት ሚሊዮን ዶላሮች አፍስሳ ኢምፖርት አድርጋ ስታይ ''ወይ መረገም!'' ትላለህ። Ethiopia
0negative
ለ2 ሰው የተፈቀደ የመኪና ወንበር ላይ 5 ሰው አስቀምጦ "ፏ በይ ጀለስ ፍቅር ካለ 10ም ይችላል " ይለኛል! ግራ የተጋባ ነገር!
0negative
ሙስሊሙ ፡ የራሱ ፡ ሚዲያ ፡ ተቋም ፡ ያስፈልገዋል ፡ የሙስሊም ፡ ያልሆኑ ፡ ሚዲያዎች ፡ ከጀርባቸው ፡ ማህበር ፡ እርኩሳን ፡ ነው ፡ የሚመራቸው ፡ ለዚህ ፡ ነው ፡ የራሳችን ፡ ጠንካራ ፡ የሚድያ ፡ ተቋም ፡ የሚያሰፈልገን ፡
0negative
: የዜጎች ሞት የቀን ተቀን ዜና ሚሆንብሽ ሀገር ነገስ ማን ይሆን የሚሞተው? 😡😢
0negative
በጉልበት የያዘችውን ሀገር በጉልበት ብቻ ማቆየት እንደምትችል የተገነዘበችው ወያኔ አቅሟን ለማጎልበት ተቀናቃኝ ሀሳብን ማፈንና ህዝብን መከፋፈል ብቸኛ አማራጭ አድርጋ ሰላም ፍትህ እንድነት ኢትዮጵያ ያሉትን ስትገርፍ ስትገድል ስታሰድድ ቆየች:: 2/
0negative
ጀቤሳ ደሞ እዛ ሀይማኖትን እስታኮ መርዙን እየረጨ ነው። አንድዬ ተው ግድ የለህም ያገሬን ግራ ገማጆች አስታግስልን ተው።
1positive
በርታ መሪያችን አብቹ ሁልጊዜም ከአንተ አመራር ጋር በመሆን በኢኮኖሚውም ይሁን በሳይንሱ እንዲሁም ከአካባቢ ወንድሞችና እህት አገሮች ጋር በመሆን አስተማማኝ ሰላም የምታመጣና የምታከብር ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፣ እንገነባለን።
1positive
ፈረንጅ ሁሉ ሐብታም አይደለም
1positive
: የኢኮኖሚ ኃይላቸውን ለሚገነቡ ልሂቃን ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። አብዛኛውን ድሃና ምስኪን ለድህነቱ ምክንያት የሆነው የሌላ ብሄር ቋንቋና ኃይማኖት ተከታይ የርሱ ቢጤ ድሃና ምስኪን እንደሆነ ለማሳመን…
0negative
እድል ገጥሞ የመጨረሻ ዘንጠህ ከሀፍታም ልጆች ጋር ተቀላቅለህ ስትዝናና ዝንቦች የሚወሩ አንተን ነው።
0negative
ከዚህ በፊት የተከናወነው የኃጢያት ማንነት ሁልጊዜ በሰውነትዎ ውስጥ ይኖራል
0negative
እሺ የሚስቶች ጠበቃ ነኝ አልሽሳ
0negative
ውሸት ነው አባቴ
0negative
ቆሻሻዎቹ አፄዎች የኢትዮጵያን ሙስሊም የበደሉት በደል የትየለሌ ነው!!!
0negative
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ዙሪያ የሚስተዋለውን ውስንነት ለመፍታት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንዳለበት ተጠቆመ
1positive