intent
stringclasses 40
values | text
stringlengths 7
87
| spans
listlengths 0
5
| target
stringlengths 0
122
| example_id
stringclasses 56
values |
---|---|---|---|---|
alarm
|
ለ9 ሰአት አንድ እና ሉላ ኣንድ ለ11 ሰአት ማንቂያ አዘጋጅልኝ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 6,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 7,
"limit_byte": 10,
"label": "NUMBER"
},
{
"start_byte": 17,
"limit_byte": 20,
"label": "NUMBER"
},
{
"start_byte": 22,
"limit_byte": 28,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 9 ሰአት $$ NUMBER: አንድ $$ NUMBER: ኣንድ $$ TIME: 11 ሰአት
|
train-00000000
|
alarm
|
ማንቂያ ደውል መቅጠር እፈልጋለው
|
[] |
train-00000001
|
|
alarm
|
ማንቂያ መቅጠር ፈልጌ ነበር
|
[] |
train-00000002
|
|
alarm
|
ነገ 9 ሰአት እንድወጣ ማንቂያ ቅጠርልኝ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 2,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 3,
"limit_byte": 8,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: 9 ሰአት
|
train-00000003
|
alarm
|
እባክህ ለጠዋት 12 ሰአት ማንቂያ ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 6,
"limit_byte": 16,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 12 ሰአት
|
train-00000004
|
alarm
|
ለመማታ 4 ሰአት እና ሌላ ለ5 ሰአት ማንቂያ ቅጠርልኝ
|
[
{
"start_byte": 18,
"limit_byte": 23,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 5 ሰአት
|
train-00000005
|
alarm
|
ለጠዋት 12 ሰአት ማንቂያ እፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 11,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 12 ሰአት
|
train-00000006
|
alarm
|
እባክሽ ለማታ 2 ስአት ማንቂያ ደውል ቅጠሪልኝ
|
[
{
"start_byte": 6,
"limit_byte": 14,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ማታ 2 ስአት
|
train-00000007
|
alarm
|
ማንቂያ ደውል መቅጠር እወዳለው
|
[] |
train-00000008
|
|
alarm
|
ማንቂያ እፈልጋለው
|
[] |
train-00000009
|
|
alarm
|
ማንቂያ ሙላ
|
[] |
train-00000010
|
|
alarm
|
አንድ ለ10 ስአት እና ሌላ ለ2 ስአት ሁለት ማንቂያ ሙላልኝ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 3,
"label": "NUMBER"
},
{
"start_byte": 5,
"limit_byte": 11,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 19,
"limit_byte": 24,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 25,
"limit_byte": 28,
"label": "NUMBER"
}
] |
NUMBER: አንድ $$ TIME: 10 ስአት $$ TIME: 2 ስአት $$ NUMBER: ሁለት
|
train-00000011
|
alarm
|
ጠዋት 12 ሰአት ቀስቅሰኝ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 12 ሰአት
|
train-00000012
|
alarm
|
አንድ ማንቂያ ለቅዳሜ 8 ሰአት እና ኣንድ ለእሁድ 9 ሰአት ልትቀጥርልኝ ትችላለህ?
|
[
{
"start_byte": 10,
"limit_byte": 13,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 14,
"limit_byte": 19,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 28,
"limit_byte": 31,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 32,
"limit_byte": 37,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ቅዳሜ $$ TIME: 8 ሰአት $$ DATE: እሁድ $$ TIME: 9 ሰአት
|
train-00000013
|
alarm
|
6 ሰአት ላይ ደውለህ ስልኬን አጩከው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 5,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 6 ሰአት
|
train-00000014
|
alarm
|
ጉዞ ስላለብኝ ለነገ ጠዋት 11 ሰአት ማንቂያ አዘጋጅ
|
[
{
"start_byte": 10,
"limit_byte": 12,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 13,
"limit_byte": 23,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: ጠዋት 11 ሰአት
|
train-00000015
|
alarm
|
ጠዋት 2 ሰዓት እና ከሰአት 7፡20 ላይ ማንቂያ ደውሎች አንዲሞሉልኝ እፈልጋለሁ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 9,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 13,
"limit_byte": 22,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 2 ሰዓት $$ TIME: ከሰአት 7፡20
|
train-00000016
|
alarm
|
ነገ 7 ሰአት ላይ ሚያስታውሰኝ ደውል ያስፈልገኛል
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 2,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 3,
"limit_byte": 8,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: 7 ሰአት
|
train-00000017
|
alarm
|
ለጠዋት 6 ሰአት የተቀጠረ ማንቂያ ደውል እፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 6 ሰአት
|
train-00000018
|
alarm
|
መዳኒቴን እንድወስድ ለ6 ሰአት ማንቂያ ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 14,
"limit_byte": 19,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 6 ሰአት
|
train-00000019
|
alarm
|
ለነገ 11 ሰአት ቶሎ እንድኖጣ ማንቂያ ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 11 ሰአት
|
train-00000020
|
alarm
|
ነገ 5 ሰአት ላይ ለመውጣት ማንቂያ እፈልጋለሁ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 2,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 3,
"limit_byte": 8,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: 5 ሰአት
|
train-00000021
|
alarm
|
ማንቂያ ደውል እንዲቀጠርልኝ እፈልጋለሁ
|
[] |
train-00000022
|
|
alarm
|
ለፈተና ለማጥናት ለማታ 5 ሰአት ማንቂያ እፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 12,
"limit_byte": 20,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ማታ 5 ሰአት
|
train-00000023
|
alarm
|
እባክህ ነገ ጎህ ሲቀድ እንድወጣ ማንቂያ አዘጋጅ።
|
[
{
"start_byte": 5,
"limit_byte": 7,
"label": "DATE"
}
] |
DATE: ነገ
|
train-00000024
|
alarm
|
9 ሰአት ላይ የቀጠርኩትን ማንቂያ አጥፋው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 5,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 9 ሰአት
|
train-00000025
|
alarm
|
ለለሊት 9 ሰአት እንድነቃ ማንቂያ አዘጋጅ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ለሊት 9 ሰአት
|
train-00000026
|
alarm
|
ለጠዋት 9 ሰአት ማንቂያ ሙላልኝ እባክህ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 9 ሰአት
|
train-00000027
|
alarm
|
ትምህርት ቤት እንዳላረፍድ ማንቂያ ቅጠርልኝ
|
[] |
train-00000028
|
|
alarm
|
ለነገ 6 ሰአት ማንቂያዬን ቅጠረው
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 3,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 9,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: 6 ሰአት
|
train-00000029
|
alarm
|
ለ10፡00 ሰአት እና ሌላ ለ 4፡00 የተሞላ ማንቂያ እፈልጋለሁ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 19,
"limit_byte": 23,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 10፡00 ሰአት $$ TIME: 4፡00
|
train-00000030
|
alarm
|
ለነገ ጠዋት ስድስት ሰአት ማንቂያ ደውሌን ቅጠርልኝ
|
[] |
train-00000031
|
|
alarm
|
በስልኬ ማንቂያ መቅጠር ያስፈልገኛል
|
[] |
train-00000032
|
|
alarm
|
ማንቂያ አዘጋጅ
|
[] |
train-00000033
|
|
alarm
|
እባክህ ለጠዋት 5 ሰአት ማንቂያ ደውል ሙላልኝ
|
[
{
"start_byte": 6,
"limit_byte": 15,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 5 ሰአት
|
train-00000034
|
alarm
|
እባክህ አዲስ ማንቂያ አስጀምር
|
[] |
train-00000035
|
|
alarm
|
ማታ 2 ሰአት ሚያስታውሰን ደውል ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 8,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ማታ 2 ሰአት
|
train-00000036
|
alarm
|
ጠዋት 12 ሰአት እና 12 ከሩብ ማንቂያ መቅጠር እፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 10,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 14,
"limit_byte": 20,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 12 ሰአት $$ TIME: 12 ከሩብ
|
train-00000037
|
alarm
|
ለማታ 2 ሰአት ማንቂያ አድርግ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 9,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ማታ 2 ሰአት
|
train-00000038
|
alarm
|
አሁን ማንቂያ እንድትቀጥርልኝ ፈልጋለው
|
[] |
train-00000039
|
|
alarm
|
እባክህ የቀጠርኩት ማንቂያ ላይ ጠዋት 4፡30 እና 10፡30 ጨምርበት
|
[
{
"start_byte": 20,
"limit_byte": 28,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 32,
"limit_byte": 37,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 4፡30 $$ TIME: 10፡30
|
train-00000040
|
alarm
|
እባክህ ማንቂያ ደውል ቅጠር
|
[] |
train-00000041
|
|
alarm
|
ባስ እንዳያመልጠኝ ለጠዋት ማንቂያ ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 13,
"limit_byte": 16,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት
|
train-00000042
|
alarm
|
እባክህ ማንቂያውን አብራው
|
[] |
train-00000043
|
|
alarm
|
ለነገ ከሰአት 10 ሰአት ማንቂያ ቅጠር
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 15,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ከሰአት 10 ሰአት
|
train-00000044
|
alarm
|
ነገ ጠዋት 12 ሰአት የቀጠርኩትን ማንቂያ በደንብ እንዲሰማኝ ድምጽ ጨምርበት
|
[] |
train-00000045
|
|
alarm
|
ጠዋት እንዲቀሰቅሰኝ በስልኬ ማንቂያ መቅጠር እፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 3,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት
|
train-00000046
|
alarm
|
ማንቂያውን አሁን ማብራት እችላለሁ?
|
[] |
train-00000047
|
|
alarm
|
ለጠዋት 11 ሰዓት እና ለከሰአት 7፡20 ማንቂያ ደውሎች ብትሞላልኝ ደስ ይለኛል
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 11,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 16,
"limit_byte": 25,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት 11 ሰዓት $$ TIME: ከሰአት 7፡20
|
train-00000048
|
alarm
|
ማንቂያዬን ለ10፡00 እና ሌላ ለ 3፡00 አድርገህ ትሞላልኛለህ?
|
[
{
"start_byte": 8,
"limit_byte": 13,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 22,
"limit_byte": 26,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 10፡00 $$ TIME: 3፡00
|
train-00000049
|
alarm
|
ጠዋት ተነስቼ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዳደርግ ለ12 ሰአት ማንቂያ አስቀምጥ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 3,
"label": "TIME"
},
{
"start_byte": 33,
"limit_byte": 39,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ጠዋት $$ TIME: 12 ሰአት
|
train-00000050
|
alarm
|
ለነገ ስምንት ሰአት ማንቂያ ደውሌን ሙላው እባክህ
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 12,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: ስምንት ሰአት
|
train-00000051
|
alarm
|
ለእኩለ ቀን ማንቂያ መቅጠርሽን እንዳትረሺ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 7,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: እኩለ ቀን
|
train-00000052
|
alarm
|
ለነገ ሰባት ከአስራአምስት ማንቂያ መቅጠር ትችላለህ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 3,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 16,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: ሰባት ከአስራአምስት
|
train-00000053
|
alarm
|
5 ሰአት ላይ ማንቂያውን ማስጀመር ትችላለህ?
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 5,
"label": "TIME"
}
] |
TIME: 5 ሰአት
|
train-00000054
|
alarm
|
ነገ ጠዋት እምስት ስአት ከአስራኣምስትደቂቃ ላይ ለመውጣት ማንቂያ ፈልጋለው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 2,
"label": "DATE"
},
{
"start_byte": 3,
"limit_byte": 27,
"label": "TIME"
}
] |
DATE: ነገ $$ TIME: ጠዋት እምስት ስአት ከአስራኣምስትደቂቃ
|
train-00000055
|
balance
|
የባንክ ሂሳቦቼ ቀሪ ገንዘብ ምን ያህል ነው?
|
[] |
train-00000000
|
|
balance
|
ብዙ ብር ያለው የትኛው አካውንቴ ነው
|
[
{
"start_byte": 3,
"limit_byte": 5,
"label": "CURRENCY"
}
] |
CURRENCY: ብር
|
train-00000001
|
balance
|
የቁጠባ ደብተሬ ላይ ያለው ምን ያህል ነው?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 4,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: ቁጠባ
|
train-00000002
|
balance
|
በቴሌብር የብድር አካውንቴ ላይ አሁን ያለብኝ ቀሪ ሂሳብ ምን ያህል ነው።
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 5,
"label": "PAYMENT_COMPANY"
},
{
"start_byte": 6,
"limit_byte": 16,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
PAYMENT_COMPANY: ቴሌብር $$ ACCOUNT_TYPE: የብድር አካውንቴ
|
train-00000003
|
balance
|
በእኔ የባንክ ሂሳቦች ያለው መጠን ምን ያህል ነው
|
[] |
train-00000004
|
|
balance
|
አሁን በወጭ አካውንት ያለው ቀሪ ሒሳቤ ስንት ነው?
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 13,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: በወጭ አካውንት
|
train-00000005
|
balance
|
ለእነዚህ ልብሶች በቂ ገንዘብ እንዳለኝ ለማየት የአዋሽ ባንክ አካውንቴን አረጋግጥ
|
[
{
"start_byte": 6,
"limit_byte": 10,
"label": "SHOPPING_ITEM"
},
{
"start_byte": 31,
"limit_byte": 38,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
SHOPPING_ITEM: ልብሶች $$ BANK_NAME: አዋሽ ባንክ
|
train-00000006
|
balance
|
የባንክ ሂሳቤ ውስጥ ስንት እንዳለኝ ያረጋግጡ
|
[] |
train-00000007
|
|
balance
|
በባንክ ሂሳቦቼ ውስጥ ያለው ቀሪ ሂሳብ ስንት ነው?
|
[] |
train-00000008
|
|
balance
|
የዳሽን ባንክ ሂሳቤን ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ዳሽን ባንክ
|
train-00000009
|
balance
|
አሁን በወጭ የባንክ አካውንቴ ውስጥ ያለው መጠን የአዲስ አልጋ ወጪን ይሸፍናል?
|
[
{
"start_byte": 5,
"limit_byte": 18,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: ወጭ የባንክ አካውንቴ
|
train-00000010
|
balance
|
የወጭ አካውንት ቀሪ ሒሳቤን ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 9,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: የወጭ አካውንት
|
train-00000011
|
balance
|
በሁሉም የባንክ አካውንቶቼ ውስጥ የእኔ ጠቅላላ የተጣራ ገንዘብ ስንት ነው?
|
[] |
train-00000012
|
|
balance
|
በእኔ የንግድ ባንክ ቁጠባ አካውንት ውስጥ ያለው ቀሪ ሂሳብ ምን ያህል ነው።
|
[
{
"start_byte": 5,
"limit_byte": 12,
"label": "BANK_NAME"
},
{
"start_byte": 13,
"limit_byte": 22,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ $$ ACCOUNT_TYPE: ቁጠባ አካውንት
|
train-00000013
|
balance
|
የአዋሽ አካውንቴ ቀሪ ሂሳብ ስንት ነው?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 4,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አዋሽ
|
train-00000014
|
balance
|
እባክዎን የዳሽን ባንክ ሂሳቤን ማወቅ እፈልጋለሁ
|
[
{
"start_byte": 7,
"limit_byte": 14,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ዳሽን ባንክ
|
train-00000015
|
balance
|
የአማራ ባንክ አካውንቴ ስንት አለው
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አማራ ባንክ
|
train-00000016
|
balance
|
ለአውሮፕላን ትኬት በወጭ አካውንቴ በቂ ገንዘብ አለኝ?
|
[
{
"start_byte": 13,
"limit_byte": 21,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: ወጭ አካውንቴ
|
train-00000017
|
balance
|
ንግድ ባንክ ላይ የቀረኝ ገንዘብ አለ
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 7,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ
|
train-00000018
|
balance
|
የቴሌ ብር ብድሬን ከከፈልኩ በሗላ ምን ያህል ተረፈኝ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 6,
"label": "PAYMENT_COMPANY"
}
] |
PAYMENT_COMPANY: ቴሌ ብር
|
train-00000019
|
balance
|
አንዳንድ ልብሶችን እፈልጋለሁ ፣ በአማራ ባንክ አካውንቴ ውስጥ በቂ ገንዘብ አለኝ?
|
[
{
"start_byte": 22,
"limit_byte": 29,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አማራ ባንክ
|
train-00000020
|
balance
|
በአባይ ባንክ ውስጥ ያለው ሂሳብ ስንት ነው
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አባይ ባንክ
|
train-00000021
|
balance
|
አሁን በባንክ ሒሳቤ ውስጥ ስንት አለኝ?
|
[] |
train-00000022
|
|
balance
|
የንግድ ባንክ የቁጠባ አካውንቴ ውስጥ ያለው ገንዘብ አዲስ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ያስገዛኛል?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
},
{
"start_byte": 9,
"limit_byte": 19,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
},
{
"start_byte": 37,
"limit_byte": 50,
"label": "SHOPPING_ITEM"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ $$ ACCOUNT_TYPE: የቁጠባ አካውንቴ $$ SHOPPING_ITEM: የልብስ ማጠቢያ ማሽን
|
train-00000023
|
balance
|
በንግድ ባንክ መለያዬ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ያወጣሁትን ሂሳብ ፈልግ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ
|
train-00000024
|
balance
|
በወጭ አካውንቴ ላይ ምን ያህል እንዳለኝ ታውቃለህ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 9,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: ወጭ አካውንቴ
|
train-00000025
|
balance
|
አዋሽ ባንክ ላይ ያለው ሂሳብ ስንት ነው
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 7,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አዋሽ ባንክ
|
train-00000026
|
balance
|
ዳሽን ባንክ ላይ የተረፈ ገንዘብ አለ?
|
[
{
"start_byte": 0,
"limit_byte": 7,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ዳሽን ባንክ
|
train-00000027
|
balance
|
የንግድ ባንክ ቀሪ ሂሳቤ ስንት ነው?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ
|
train-00000028
|
balance
|
በአካውንቴ ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ አለኝ
|
[] |
train-00000029
|
|
balance
|
ምን ያህል ገንዘብ እንዳለኝ ልትነግረኝ ትችላለህ
|
[] |
train-00000030
|
|
balance
|
ለመዝናናት ሀዋሳ ለመሄድ በወጭ አካውንቴ ውስጥ ጥሩ መጠን ያለው ገንዘብ አለ
|
[
{
"start_byte": 7,
"limit_byte": 10,
"label": "CITY_OR_PROVINCE"
},
{
"start_byte": 16,
"limit_byte": 25,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
CITY_OR_PROVINCE: ሀዋሳ $$ ACCOUNT_TYPE: በወጭ አካውንቴ
|
train-00000031
|
balance
|
አንዳንድ የቤት ዕቃዎች ለማግኘት በእኔ የአዋሽ አካውንት ውስጥ በቂ ገንዘብ አለ?
|
[
{
"start_byte": 26,
"limit_byte": 29,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አዋሽ
|
train-00000032
|
balance
|
አዲስ ሱፍ መግዛት እፈልጋለሁ፣ በአዋሽ ባንኬ ውስጥ ያለው ገንዘብ ይሸፍነዋል?
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 6,
"label": "SHOPPING_ITEM"
},
{
"start_byte": 21,
"limit_byte": 28,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
SHOPPING_ITEM: ሱፍ $$ BANK_NAME: አዋሽ ባንኬ
|
train-00000033
|
balance
|
የባንክ ሂሳቤ ስንት አለው?
|
[] |
train-00000034
|
|
balance
|
በባንክ ሂሳቤ ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ አለኝ
|
[] |
train-00000035
|
|
balance
|
የእኔ የወጭ አካውንት ቀሪ ሂሳብ ስንት እንደሆነ ሊነግሩኝ ይችላሉ።
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 13,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: የወጭ አካውንት
|
train-00000036
|
balance
|
በባንክ ሒሳቤ ውስጥ የተከመጠው የገንዘብ መጠን ስንት ነው።
|
[] |
train-00000037
|
|
balance
|
ከቴሌ አዲስ ስልክ ለመግዛት በቴሌብር መለያዬ ውስጥ በቂ ገንዘብ አለኝ?
|
[
{
"start_byte": 19,
"limit_byte": 23,
"label": "PAYMENT_COMPANY"
}
] |
PAYMENT_COMPANY: ቴሌብር
|
train-00000038
|
balance
|
የአዋሽ ባንክ ሂሳቤን ታሳውቀኛለህ?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አዋሽ ባንክ
|
train-00000039
|
balance
|
በእኔ ንግድ ባንክ አካውንት ውስጥ ያለው ቀሪ ሂሳብ ስንት ነው?
|
[
{
"start_byte": 4,
"limit_byte": 11,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: ንግድ ባንክ
|
train-00000040
|
balance
|
በአዋሽ ባንክ ሂሳቤ ውስጥ ምን ያህል አለኝ?
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 8,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አዋሽ ባንክ
|
train-00000041
|
balance
|
በአቢሲኒያ የባንክ ሂሳቤ ውስጥ ስንት ገንዘብ አለ
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 6,
"label": "BANK_NAME"
}
] |
BANK_NAME: አቢሲኒያ
|
train-00000042
|
balance
|
በቁጠባ አካውንቴ ውስጥ ያለኝን ንገረኝ።
|
[
{
"start_byte": 1,
"limit_byte": 10,
"label": "ACCOUNT_TYPE"
}
] |
ACCOUNT_TYPE: ቁጠባ አካውንቴ
|
train-00000043
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.