text
stringlengths 8
357
| provenance
stringclasses 2
values |
---|---|
የስፖርት ኮከቦች እና የንግድ ምልክቶቻቸው- ከቦልት እስከ ክርስቲያኖ ሮናልዶ | masakhanews |
ምርጫ 2013፡ የምርጫ ውጤት በምርጫ ክልል ደረጃ ረቡዕና ሐሙስ ይገለጻል ተባለ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ በኦክስጂን እጥረት በርካቶች በሚሞቱባት ሕንድ ሆስፒታል ላይ በተነሳ እሳት 13 ህሙማን ሞቱ | masakhanews |
የአውሮፓ ዕለታዊ የኮቪድ ሞት ካለፈው ሳምንት አንጻር 40 በመቶ ከፍ ብሏል | masakhanews |
ለ15 ወራት ደሞዛቸው ያልተከፈላቸው የትግራይ የሕክምና ባለሙያዎች | masakhanews |
የወባ በሽታን 70 በመቶ መቀነስ እንደሚቻል አንድ ጥናት አመለከተ | masakhanews |
ቢሊየን ዓመት ያስቆጠረው ጥቁር አልማዝ በ4.3 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች 419 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍሉ ይችላሉ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ ፡ ስንት ተስፋ ሰጪ የኮቪድ-19 ክትባቶች ተገኝተዋል? | masakhanews |
ሕንድ ውስጥ ከ2.7 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያውጣ ኮኬይን ተያዘ | masakhanews |
በአከራካሪው የ3ሺህ ሜትር መሰናክል ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አገኘች | masakhanews |
መርዛማ ሊድን አጋልጣ 423 ሚሊዮን ብር ያገኘችው ፊሊስ ኦሚዶ | masakhanews |
የኡጋንዳ ምርጫ 2021፡ ኡጋንዳ በምርጫው ዋዜማ ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ አደረገች | masakhanews |
በዓመት 2ሚሊዮን ብር የሚያስከፍለው ትምህርት ቤት ጥቁሮችን ይቅርታ ጠየቀ | masakhanews |
ደራርቱ ቱሉ፡ ከ30 ዓመት በፊት ለአፍሪካ ሴቶች የተተከለ የድል ችቦ | masakhanews |
በሩሲያዊው አሌክሴ መታሰር ምክንያት የ11 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ሊቋረጥ ይችላል ተባለ | masakhanews |
የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020፡ የትኞቹ አገራት የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020 የሜዳሊያ ሰንጠረዥ | masakhanews |
በኢትዮጵያና ታንዛኒያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ግጥሚያ የተከሰተው ምንድን ነው? | masakhanews |
ለ39 ዓመታት እራሱን ስቶ የቆየው የቀድሞው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አረፈ | masakhanews |
የጀርሲ ፍርድ ቤት የሮማን አብራሞቪችን 7 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ንብረቶች አገደ | masakhanews |
ኢትዮጵያውያኑ የሴቶችና የወንዶች የ5ሺህ ሜትር ውድድር ክብረ ወሰንን ሰበሩ | masakhanews |
የዩክሬኑ ጦርነት ባለፉት 50 ዓመታት ያልታየ የዋጋ ንረት እንደሚያስከትል ተገለጸ | masakhanews |
በአፍሪካ በሕይወት መቆያ ዕድሜ በ10 ዓመት ጨመረ | masakhanews |
በፈረንሳይ በአዲስ ዓመት ዋዜማ 874 መኪናዎች ተቃጠሉ | masakhanews |
ኮቪድ-19፡ በስህተት የ16 ሺህ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ውጤት ሳይገለጽ ቀረ | masakhanews |
95 ለ 0 እና 91 ለ 1 የተጠናቀቁ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ ምርመራ ተጀመረ | masakhanews |
የ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ፡ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያንና አፍሪካውያን ተወዳዳሪዎች እነማን ናቸው? | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ የላቲን አሜሪካው ቁጥር-1 ቢሊዮነር በኮቪድ ተያዙ | masakhanews |
አውስትራሊያ ፡ የሒትለርን ቪዲዮ በመጠቀም ፌስቡክ ላይ በአለቆቹ የተሳለቀው ሠራተኛ 200 ሺህ ዶላር ተሰጠው | masakhanews |
ኤርትራውያን በካንሰር ለሚሰቃይ ግለሰብ በ24 ሰዓታት ውስጥ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር አሰባሰቡ | masakhanews |
በሆሮ ጉድሩ በታጣቂዎች የተገደሉ ሰላማዊ ነዋሪዎች ከ100 በላይ እንደሆኑ ኢሰመኮ ገለጸ | masakhanews |
አርሰናል 5 ሲያስቆጥር፤ ዩናይትድ በዴ ሂያ ጥረት 3 ነጥብ ይዞ ወጥቷል | masakhanews |
ቱርክ፡ ፕሬዝደንቱ የማዕከላዊ ባንክ ገዢውን ካባረሩ በኋላ የሃገሪቱ ገንዘብ 14 በመቶ ላሸቀ | masakhanews |
ዓለም ባንክ ለኮሮናቫይረስ ድንገተኛ እርዳታ 12 ቢሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባ | masakhanews |
መዳብ ተብሎ ድንጋይ የተሸጠለት ድርጅት 36 ሚሊዮን ዶላር ተጭበረበረ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ 33 ሚሊዮን ፓውንድ ያሰባሰቡት የ100 አመቱ ሽማግሌ በኮቪድ-19 ሞቱ | masakhanews |
ከ20 ሺህ ብር በላይ የሚወጣበት የኢትዮጵያ ዘመናዊ የንቅሳት ገበያ | masakhanews |
ኢቲ 302 ቦይንግ 737፡ ልክ የዛሬ አንድ ዓመት በኢትዮጵያው አውሮፕላን ላይ ምን ተከሰተ? | masakhanews |
ከአራስ እስከ 114 ዓመት ዕድሜ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ያከመው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ውለታ | masakhanews |
ከ 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን 8 ሰዎችን ብቻ የሚያጠቃው አስገራሚ በሽታ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ በእንግሊዝ 10 አዳዲስ የኮቪድ-19 ክትባት መስጫ ማዕከላት ሊከፈቱ ነው | masakhanews |
የሱቶን ግምት፡ አርሰናል ሊቨርፑልን 4 ለ 1 ሊያሸንፍ ይችላል? | masakhanews |
በኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ቀናት ብቻ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ታወቀ | masakhanews |
በቡርኪናፋሶ በደረሰ ጥቃት ከ130 በላይ የአንዲት መንደር ነዋሪዎች ተገደሉ | masakhanews |
ረዥም ሰዓት መሥራት በዓመት የ 745 ሺህ ሰዎችን ህይወት እየነጠቀ ነው-ጥናት | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ | masakhanews |
በማልኮም ኤክስ ግድያ በስህተት ለ20 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ 40 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ | masakhanews |
ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ ሊጓዙ የነበሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን 27 ሺህ ዶላር ተወረሰባቸው | masakhanews |
ተመራማሪዎች የ53 ዓመቷን ሴት ቆዳ የ23 ዓመት የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ሠሩ | masakhanews |
የ105 ዓመቷ እማማ ራምባይ በሩጫ ክብረ ወሰን ሰበሩ | masakhanews |
ኬንያዊቷ ነርስ በዓለም አቀፍ ውድድር አሸንፋ 250 ሺህ ዶላር ተሸለመች | masakhanews |
"""19 ዓመታትን በእስር፣ አሁንም እየቆጠርን ነው"" የፔን ተሸላሚው አማኑኤል ወንድም" | masakhanews |
"#8 እሷ ማናት፡ ""አፍሪካዊያንን ሚሊየነር ለማድረግ አስባለሁ""- ሐና ተክሌ" | masakhanews |
ከመንግሥት 550 ሚሊዮን ብር መዝብራ የተሰወረችው ዴንማርካዊት ተፈረደባት | masakhanews |
17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፡ የእኛ ሠው በዶሃ | masakhanews |
በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ6 ሺህ በላይ ሆነ | masakhanews |
"""ከ80 ሚሊዮን ሕዝቦቼ በድህነት የሚኖሩት 17ቱ ብቻ ናቸው"" የቻይናዋ ግዛት" | masakhanews |
ቻይና በ2060 ከካርበን ልቀት ነጻ እሆናለሁ አለች | masakhanews |
በምዕራብ ወለጋ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 28 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ | masakhanews |
ኢንዶኔዥያ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ላይ ጥላ የነበረውን እገዳ አነሳች | masakhanews |
ቀጣዩ 8.5 በመቶ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት እድገት በባለሙያዎች ዕይታ | masakhanews |
በደቡብ ኮርያ የሀሎዊን በዓል በአደባባይ ሲከበር በደረሰ አደጋ ቢያንስ 151 ሰዎች ሞቱ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ በሕንድ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየን አለፈ | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ ፡ አውስትራሊያ 85 ሚሊዮን ክትባቶች ለዜጎቿ ልታቀርብ ነው | masakhanews |
3.7 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የብር ኖቶች ምን ይዘዋል? | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ የኮሮና ክትባትን በዓለም ለማሰራጨት 8ሺህ ግዙፍ አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ | masakhanews |
ጀርመን ውስጥ መፈንቅለ መንግሥት ለመፈጸም አሲረዋል የተባሉ 25 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ | masakhanews |
2011፡ በፖለቲካና ምጣኔ ኃብት | masakhanews |
የሎተሪ አሸናፊዋ የ26 ሚሊዮን ዶላር ቲኬቷን በልብስ አጠባ እንዳጣችው አስታወቀች | masakhanews |
ምርጫ 2013: 28 ሚሊዮን ተመዝግበዋል ለተባለው ምርጫ ምዝገባው ለተጨማሪ ቀናት ተራዘመ | masakhanews |
በኢትዮጵያ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ85 ወደ 59 ቀነሰ | masakhanews |
ከ770 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አደንዛዥ ዕጽ በአዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተያዘ | masakhanews |
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ በ73 አመታቸው አረፉ | masakhanews |
የትዊተር የድርሻ ባለቤቶች ኤለን መስክ ትዊተርን በ44 ቢሊዮን ዶላር እንዲገዛ ፈቀዱ | masakhanews |
ቤይሩት ፍንዳታ፡ በአደጋው 15 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ውድመት መድረሱ ተገለፀ | masakhanews |
ዩኬ፡ ሊዝ ትረስ በ45 ቀናቸው ስልጣን እንደሚለቁ አስታወቁ | masakhanews |
20 ዶላር ለማዳን ወንዝ የገባው ላይቤሪያዊ ሰምጦ ቀረ | masakhanews |
2019 የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር | masakhanews |
የማይክል ጆርዳን ማሊያ በ10.1 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ | masakhanews |
የ53 ዓመቱ ጃፓናዊ የእግር ኳስ ኮከብ በተጫዋችነት እንዲቀጥል ኮንትራቱ ተራዘመ | masakhanews |
ጋናዊው ባለሀብት ቼልሲን በ3.1 ቢሊዮን ዶላር ሊገዙ እንደሆነ ተዘገበ | masakhanews |
ስዊድናዊቷ ነርስ ደሴት ለብቻዋ ተለቆላት 60 ፊልሞችን ልትመለከት ነው | masakhanews |
በፍራሹ ስር 137ሺ ብር ያስቀመጠው ኬንያዊ ገንዘብ ከመቀየሩ ጋር ተያይዞ ከሰረ | masakhanews |
ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ስታቋርጥ በየቀኑ 4.5 ሚሊዮን ዶላር ታጣለች | masakhanews |
እግር ኳስ ፡ ለጡረታ እየተዘጋጁ ያሉት የ80 ዓመቱ እግር ኳስ ተጫዋች | masakhanews |
ባለ 14 ካራት ትንሽዬ አልማዝ በ26 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠች | masakhanews |
ዋልያዎቹ በቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ወሳኝ 90 ደቂቃዎች ቀራቸው | masakhanews |
ላሚን ዲያክ፡ የቀድሞው የዓለም አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚደንት በሙስና ወንጀል የ4 ዓመት እስር ተፈረደባቸው | masakhanews |
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በከፍተኛ ደረጃ 800 ግቦችን ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች ሆነ | masakhanews |
የዓለማችን ውዱ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በ1.3 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ | masakhanews |
በኢትዮጵያ ሚሊዮኖች ሥራ ሊያጡ እና የአገር ውስጥ ምርት እድገት 11.2 በመቶ ሊቀንስ ይችላል | masakhanews |
ኮሮናቫይረስ፡ 300ሺህ አፍሪካውያን በኮቪድ-19 ምክንያት ሕይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ-የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን | masakhanews |
"""40 ዓመትም ቢሆን ለማራቶን ውድድር ትልቅ አይደለም"" ቀነኒሳ በቀለ" | masakhanews |
በጦርነቱ ከአፋር ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ከ112 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ | masakhanews |
ፕሬዝዳንት ባይደን የ6 ትሪሊየን ዶላር ዕቅድ አውጡ | masakhanews |
እንግሊዛዊው 35 ኪሎግራም የሚመዝኑ ኩላሊቶቹ በቀዶ ህክምና ተወገዱለት | masakhanews |
በ2012 ጎልተው የወጡ ምጣኔ ኃብታዊ ጉዳዮች | masakhanews |
የእንግሊዝ ክለቦች ለተጫዋች ግዥ 1.6 ቢሊዮን ዶላር አወጡ | masakhanews |
ለ2ኛ ጊዜ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ማክሮን ሕዝቡን አንድ ለማድረግ ቃል ገቡ | masakhanews |
2020 በፎቶ ፡ ከኮሮናቫይረስ ጨረቃ ላይ ሰንደቅ አላማ እስከማስቀመጥ | masakhanews |
Dataset Card for PolyNews
Dataset Summary
PolyNews is a multilingual dataset containing news titles in 77 languages and 19 scripts.
Uses
This dataset can be used for domain adaptation of language models, language modeling or text generation.
Languages
There are 77 languages available:
Code | Language | Script | #Articles (K) |
---|---|---|---|
amh_Ethi | Amharic | Ethiopic | 0.551 |
arb_Arab | Modern Standard Arabic | Arabic | 10.882 |
ayr_Latn | Central Aymara | Latin | 12.878 |
bam_Latn | Bambara | Latin | 2.916 |
bbj_Latn | Ghomálá’ | Latin | 1.737 |
ben_Beng | Bengali | Bengali | 2.268 |
bos_Latn | Bosnian | Latin | 0.298 |
bul_Cyrl | Bulgarian | Cyrillic | 1.791 |
cat_Latn | Catalan | Latin | 30.410 |
ces_Latn | Czech | Latin | 58.382 |
ckb_Arab | Central Kurdish | Arabic | 0.014 |
dan_Latn | Danish | Latin | 9.456 |
deu_Latn | German | Latin | 145.484 |
ell_Grek | Greek | Greek | 50.176 |
eng_Latn | English | Latin | 981.430 |
est_Latn | Estonian | Latin | 3.942 |
ewe_Latn | Éwé | Latin | 2.003 |
fil_Latn | Filipino | Latin | 3.3132 |
fin_Latn | Finnish | Latin | 19.602 |
fon_Latn | Fon | Latin | 2.610 |
fra_Latn | French | Latin | 481.117 |
guj_Gujr | Gujarati | Gujarati | 0.690 |
guw_Latn | Gun | Latin | 1.068 |
hau_Latn | Hausa | Latin | 7.898 |
heb_Hebr | Hebrew | Hebrew | 0.355 |
hin_Deva | Hindi | Devanagari | 0.707 |
hun_Latn | Hungarian | Latin | 22.219 |
ibo_Latn | Igbo | Latin | 7.709 |
ind_Latn | Indonesian | Latin | 17.749 |
ita_Latn | Italian | Latin | 163.396 |
jpn_Jpan | Japanese | Japanese | 20.778 |
kaz_Cyrl | Kazakh | Cyrillic | 0.763 |
khm_Khmr | Khmer | Khmer | 0.227 |
kor_Hang | Korean | Hangul | 3.527 |
lav_Latn | Latvian | Latin | 3.971 |
lin_Latn | Lingala | Latin | 0.602 |
lit_Latn | Lithuanian | Latin | 3.948 |
lug_Latn | Ganda | Latin | 4.769 |
luo_Latn | Luo | Latin | 4.250 |
mkd_Cyrl | Macedonian | Cyrillic | 10.537 |
mos_Latn | Mossi | Latin | 2.458 |
mya_Mymr | Burmese | Myanmar | 0.583 |
nld_Latn | Dutch | Latin | 53.184 |
nor_Latn | Norwegian | Latin | 0.529 |
npi_Deva | Nepali | Devanagari | 0.220 |
orm_Latn | Oromo | Latin | 1.124 |
ory_Orya | Odia | Oriya | 0.038 |
pan_Guru | Eastern Panjabi | Gurmukhi | 0.336 |
pcm_Latn | Nigerian Pidgin | Latin | 5.742 |
pes_Arab | Western Persian | Arabic | 1.431 |
plt_Latn | Malagasy | Latin | 393.767 |
pol_Latn | Polish | Latin | 80.960 |
por_Latn | Portuguese | Latin | 156.039 |
ron_Latn | Romanian | Latin | 10.472 |
run_Latn | Rundi | Latin | 1.113 |
rus_Cyrl | Russian | Cyrillic | 143.283 |
sna_Latn | Shona | Latin | 1.128 |
som_Latn | Somali | Latin | 1.019 |
spa_Latn | Spanish | Latin | 681.121 |
sqi_Latn | Albanian | Latin | 7.274 |
srp_Cyrl | Serbian | Cyrillic | 1.056 |
srp_Latn | Serbian | Latin | 58.012 |
swe_Latn | Swedish | Latin | 12.323 |
swh_Latn | Swahili | Latin | 47.337 |
tam_Taml | Tamil | Tamil | 0.358 |
tet_Latn | Tetun | Latin | 0.626 |
tha_Thai | Thai | Thai | 0.091 |
tir_Ethi | Tigrinya | Ethiopic | 0.079 |
tsn_Latn | Tswana | Latin | 2.075 |
tur_Latn | Turkish | Latin | 19.793 |
twi_Latn | Twi | Latin | 3.012 |
ukr_Cyrl | Ukrainian | Cyrillic | 0.292 |
urd_Arab | Urdu | Arabic | 0.804 |
wol_Latn | Wolof | Latin | 3.344 |
xho_Latn | Xhosa | Latin | 0.709 |
yor_Latn | Yorùbá | Latin | 8.011 |
zho_Hans | Chinese | Han (Simplified) | 59.771 |
zho_Hant | Chinese | Han (Traditional) | 54.561 |
zul_Latn | Zulu | Latin | 3.376 |
Dataset Structure
Data Instances
>>> from datasets import load_dataset
>>> data = load_dataset('aiana94/polynews', 'ron_Latn')
# Please, specify the language code,
# A data point example is below:
{
"text": "Un public numeros. Este uimitor succesul după doar trei ediții . ",
"provenance": "globalvoices"
}
Data Fields
- text (string): news text
- provenance (string) : source dataset for the news example
Data Splits
For all languages, there is only the train
split.
Dataset Creation
Curation Rationale
Multiple multilingual, human-translated, datasets containing news texts have been released in recent years. However, these datasets are stored in different formats and various websites, and many contain numerous near duplicates. With PolyNews, we aim to provide an easily-accessible, unified and deduplicated dataset that combines these disparate data sources. It can be used for domain adaptation of language models, language modeling or text generation in both high-resource and low-resource languages.
Source Data
The source data consists of five multilingual news datasets.
- Wikinews (latest dump available in May 2024)
- GlobalVoices (v2018q4)
- WMT-News (v2019)
- MasakhaNews (
train
split) - MAFAND (
train
split)
Data Collection and Processing
We processed the data using a working script which covers the entire processing pipeline. It can be found here.
The data processing pipeline consists of:
- Downloading the WMT-News and GlobalVoices News from OPUS.
- Downloading the latest dump from WikiNews.
- Loading the MasakhaNews and MAFAND datasets from Hugging Face Hub (only the
train
splits). - Concatenating, per language, all news texts from the source datasets.
- Data cleaning (e.g., removal of exact duplicates, short texts, texts in other scripts)
- MinHash near-deduplication per language.
Annotations
We augment the original samples with the provenance
annotation which specifies the original data source from which a particular examples stems.
Personal and Sensitive Information
The data is sourced from newspaper sources and contains mentions of public figures and individuals.
Considerations for Using the Data
Social Impact of Dataset
[More Information Needed]
Discussion of Biases
[More Information Needed]
Other Known Limitations
Users should keep in mind that the dataset contains short news texts (e.g., mostly titles), which might limit the applicability of the developed systems to other domains.
Additional Information
Licensing Information
The dataset is released under the CC BY-NC Attribution-NonCommercial 4.0 International license.
Citation Infomation
BibTeX:
@misc{iana2024news,
title={News Without Borders: Domain Adaptation of Multilingual Sentence Embeddings for Cross-lingual News Recommendation},
author={Andreea Iana and Fabian David Schmidt and Goran Glavaš and Heiko Paulheim},
year={2024},
eprint={2406.12634},
archivePrefix={arXiv},
url={https://arxiv.org/abs/2406.12634}
}
- Downloads last month
- 150