inputs
stringlengths
8
6.61k
targets
stringlengths
1
6.08k
language
stringclasses
1 value
language_code
stringclasses
1 value
annotation_type
stringclasses
2 values
user_id
stringclasses
11 values
ጥያቄ፡- 25% የሚሆነው አየር ስለሆነ የሚንሳፈፈው ፍሬ የትኛው ነው? መልስ፡-
አፕል - ከፍተኛ መጠን ያለው አየር ስላላቸው ይንሳፈፋሉ:: እቃው ከውሃ የበለጠ ጥቅጥቅ ያለ ከሆነ ይሰምጣል - አለበለዚያ ይንሳፈፋል::
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ሊዮ፦ "አንድ ትልቅ ባርኔጣ የለበሰ ትንሽ ልጅ ፍሪስቢ ለመያዝ እጁን ዘረጋ" የሚለውን ሐሳብ "ትንሹ ልጅ ባርኔጣ የለውም" ብለን መደምደም እንችላለን? አማራጮች: - አዎ - አይሆንም - መናገር አይቻልም ሜይ፦ እስቲ አስቀድመን እንመልከት። እኔ፦
አይሆንም
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቴምፕላርስ የተባለው ስርዓት መቼ ተመሰረተ?
በ1088 ዓ.ም.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዩጋንዳ እ.ኤ.አ. ከ1894 ጀምሮ ስትገዛ የነበረው በማን ነው?
በታላቁ ብሪታን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዋዝንቢት ለምን ተግባር ድምጽ ሊያወጣ ይችላል?
የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- የቫይኪንግ ሰዎች የትኛውን ገንዘብ ይጠቀሙ ነበር? መልስ፦
ጌጣጌጥ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢዲአሚን ከሥልጣን የወረደው መቼ ነበር?
በ1979 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በኢትዮጵያ የሚነገሩ ቋንቋዎች በምን በምን መደብ ይከፈላሉ?
አፍሮ-ኤስያዊ እና ናይሎ ሳህራዊ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ግራንድ ስላም በሚል ርዕስ አሸናፊ የሆነችው ዊሊያምስ እህት የትኛው ናት? መልስ፦
ሴሬና ዊሊያምስ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የጣልያን ፋሺስት ጦር ኢትዮጵያን በ፲፱፻፳፰ ሲወር ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለተባበሩት መንግሥታት አባል ሀገራት አቤቱታ ያቀረቡት የት ነበር?
ጄኔቭ ስዊዘሪላንድ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቶማስ ጄፈርሰን ያቋቋሙት ዩኒቨርሲቲ ምን ይባላል?
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቨርጂኚያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአስትራዜኔካ የኮቪድ-19 ክትባት አስተማማኝነት በተመለከተ በስንት ሀገሮች ጥናት አደረገ?
በሶስቱ - በአሜሪካ፣ በቺሊና በፔሩ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የባሕር ዳር ከተማን ስያሜ ያወጡት ማናቸው?
አፄ ሠርጸ ድንግል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- በቀለማት ያሸበረቀው በዲስኒ የተዘጋጀው የመጀመሪያው ፊልም የትኛው ነው? መልስ፡-
ስኖው ዋይት እና ሰባቱ ድንቢጦች
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- ከምርት መጠን አንጻር በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነው ፍራፍሬ ምንድን ነው?
መልስ፡- ቲማቲም - አዎ ቲማቲም ፍራፍሬ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከታች ያለውን ክፍል ተመልከቱ እና ከዚያ በኋላ ጥያቄውን በዛው ተመሳሳይ ቋንቋ መልስ ይስጡ: የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ በመስከረም ወር አንድ ቀን ጠዋት፣ በኮሎራዶ ግዛት በምትገኘው በካሉሜት በተባለች አነስተኛ ከተማ የሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ፣ የሶቪየት ፓራሹት ወታደሮች በአቅራቢያው ባለው እርሻ ላይ ሲወርዱ ሲያይ ቆመ። አስተማሪው ሲገጥማቸው የፓራሹት ወታደሮቹ ተኩስ ከፍተዋል። የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ በካሉሜት ከተማ መሃል የኩባና የሶቪየት ወታደሮች በችኮላ ከተያዙ በኋላ ሥርዓትን ለማስፈን እየሞከሩ ነው። የኩባው ኮሎኔል ቤላ የኬጂቢ አባላት በአካባቢው ወደሚገኝ የስፖርት ዕቃዎች መደብር በመሄድ የጦር መሳሪያ ሽያጭ መዝገቦችን በኤቲኤፍ ቅጽ 4473 ላይ እንዲይዙ መመሪያ ይሰጣቸዋል ፣ ይህም የጦር መሳሪያ የገዛ ዜጎችን ይዘረዝራል ። ጥያቄ:- ፓራሹተሮቹ አስተማሪው ሲገጥማቸው ምን ያደርጋሉ?
አስተማሪው ሲገጥማቸው የፓራሹት ወታደሮቹ ተኩስ ከፍተዋል
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሞባይል አምራች ቴክኖ ኩባንያ አዲሱ ምረቱን መቼ አስተዋወቀ?
ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በ18ኛው ክፍለ ዘመን ከካይሮ እስከ ጣና ተጉዞ የአባይ ወንዝ መነሻ ጣና ሐይቅ ነው ያለው ጄምስ ብሩስ የምን ሀገር ዜጋ ነው?
የስኮትላንድ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የኢ-ኮሜርስ ንግድ ለማካሄድ ከመተግበሪያው በተጨማሪ ሌላ ምን ያስፈልጋል?
የኢንተርኔት አገልግሎት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጽሑፉን ጠቅለል አድርገህ ተናገር፦ (ሲ ኤን ኤን) -- የቼክ ቴኒስ ደጋፊዎች ከ30 ዓመታት በፊት ከነበረው የቬልቬት አብዮት በፊት ታይቶ የማይታወቅ የሀብት መጨመር እያገኙ ነው። የቼክ ሪፐብሊክ የሴቶች ቡድን እሁድ እለት በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት የፌዴራል ዋንጫን አሸንፏል - በ 1980 ዎቹ በማርቲና ናቭራቲሎቫ የሚመራው የቼኮስሎቫኪያ ቡድን ሁሉን ያሸነፈውን ስኬት በማስታወስ ። ሉሲ ሳፋሮቫ በሴርቢያ ላይ ያሸነፈችውን ነጥብ በማስመዝገብ በፕራግ የቀድሞውን የዓለም ቁጥር 1 ጄሌና ጃንኮቪክን 6-1 6-1 በማሸነፍ በመጨረሻው ጨዋታ ላይ የማይነካ 3-1 መሪነትን አቋቁማለች ። "በዚህ አይነት ህዝብ ውስጥ እዚህ ቤት ውስጥ መቆየት በቃላት ሊገለፅ የማይችል ነው ፣ አስገራሚ ስሜት ነው" ብለዋል ሳፋሮቫ በዓለም ደረጃ 17 ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት። "በጣም ብዙ ስሜቶችና ደስታዎች አሉ - ይህ ደግሞ በየቀኑ የምንለማመደው ስሜት ነው፣ ምንም እንኳን ለመስራት ስሜት ባይኖርህም እንኳ።" የፌዴራል ዋንጫ ትኩሳት ፕራጋን ይመታል ። ቼኮቹ ከቅዳሜው የመክፈቻ ግጥሚያ በኋላ 2-0 ሲመሩ ሳለ ሰርቢያውያን ግን ሌላዋ የቀድሞ ቁጥር 1 የሆነችው አና ኢቫኖቪች ባለፈው ዓመት የዊምብሌዶን ሻምፒዮን የነበረችውን ፔትራ ክቪቶቫን 6-3 7-5 በማሸነፍ በጨዋታው ውስጥ ቆይታለች። ባለፈው ወር በኢስታንቡል በተካሄደው የ WTA ሻምፒዮና ላይ የዋንጫዋን መከላከያ ያጠናቀቀ ህመም ቢኖርም ከጃንኮቪች ጋር የመጀመሪያዋን ጨዋታ ያሸነፈችው ክቪቶቫ "ብዙ ኃይል አልነበረኝም እናም በፍርድ ቤቱ ላይ ግልፅ ነበር" ብላለች። "ለጥቂት ጥይቶች ብቻ ለመጫወት ሞክሬ ነበር፤ ረዘም ላለ ጊዜ መጫወት አልቻልኩም፤ ለዚያም ነው ስህተት መሥራቴ የጀመረው።" ቼኮች ከጣሊያን (2009-10) እና ከሩሲያ (2007-08) በኋላ ማዕረጉን ለመከላከል ሦስተኛው ተከታታይ ብሔር ሆነዋል ። እስከ 1988 ድረስ በአሮጌዋ ቼኮዝሎቫኪያ የተሸነፉትን አምስት ሲቆጥሩ በአውስትራሊያ የተሸነፉትን ሰባት ጋር ይዛመዳሉ - በአጠቃላይ ሁለተኛ ፣ ግን ከአሜሪካ 10 ዓይናፋር (* ዓይናፋር ሲጥቀም ምን ለማለት ፈልጎ እንደሆነ አላውቅም)። ባለፈው ዓመት የተገኘው ድል ከስሎቫኪያ ጋር በ1993 ከተለያየ ወዲህ የመጀመሪያው ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዴቪድ ፌሬር እሁድ እለት በፓሪስ በተደረገው የፍፃሜ ውድድር የጀርዚ ጃኖቪች ግዙፍ ገዳይ ሩጫን ካቆመ በኋላ የመጀመሪያውን የኤቲፒ ማስተርስን ማዕረግ አነሳ ። አምስተኛው ደረጃ ላይ የሚገኘው ስፔናዊው 6-4 6-3 አሸንፎ ከዓለም አራቱ ምርጥ ተጫዋቾች ውጪ ከሮቢን ሶደርሊንግ ወዲህ ከሁለት ዓመት በፊት በተመሳሳይ ውድድር ማስተር 1000 ውድድርን ያሸነፈ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል ።
የቼክ ሪፐብሊክ የሴቶች ቡድን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፌዴራል ዋንጫ ፍፃሜ አሸነፈ። ሉሲ ሳፋሮቫ በአና ኢቫኖቪች አሸናፊነት 3 ለ 1 መሪነትን አገኘች ። የቀድሞዋ ቼኮዝሎቫኪያ እስከ 1988 ድረስ አምስት ጊዜ አሸናፊ ሆናለች ። ዴቪድ ፌደሬር እሁድ እለት በፓሪስ የፍፃሜ ውድድር አሸንፎ የመጀመሪያውን የኤቲፒ ማስተርስ ዋንጫ አሸነፈ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በሴኔጋል ፓርላማ ውስጥ ካሉት ምክር ቤቶች አንዱ የብሔራዊ ስብስብ ምን ያህል መቀመጫዎች አሉት?
፻፳ መቀመጫዎች አሉት።
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቢል ክሊንተን በሕግ ፕሮፌሰርነት የሠሩት የት ነበር?
በዩኒቨርሲቴ ኦፍ አርካንሳው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያን ለረጅም ዘመን ያስተዳድር የነበረው የሰለሞን ስርወ መንግስት መቀመጫው በየት ነበር?
ሸዋ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በአስትራዜኔካ ላይ የተደረገው ጥናት ውጤት ስለክትባቱ ምንን አመላከተ?
ክትባቱ ውጤታማና ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው መሆኑን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለምአቀፍ ሥነፈለግ (አስትሮኖመር) ህብረት ሲምፖዚየም የምታዘጋጀው መቼ ነው?
መስከረም 27 ቀን 2012 ዓም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንድ ሰው በዕድሜ ከፍ ካለ በኋላ አዳዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎችን የሚያገኘው እንዴት ነው?
ብዙውን ጊዜ ሰዎች አንድ ላይ ሲደርሱ አዳዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎችን ለመጠቀም ይቸገራሉ ። በጣም ያረጁ ፣ ሥራ የሚበዛባቸው ወይም ከምቾታቸው ውጭ የሆነ አዲስ ነገር ለመማር የሚቸገሩ ሊመስላቸው ይችላል ። ይሁን እንጂ የምትወዷቸውን ነገሮች ማሳደዳችሁን መቀጠላችሁ በጣም አስፈላጊ ነው ፤ በተጨማሪም እነዚህ ነገሮች በጊዜ ሂደት እንደሚለወጡ መገንዘብ ያስፈልገናል ። ይህም አዳዲስ ነገሮችን ለመመርመርና ለመማር ፈቃደኛ የመሆንን አስፈላጊነት ያጎላል ። ብዙ ዓይነት የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች ያሉ ሲሆን አንዱ ደግሞ ከሌላው ሰው የማይሻል ቢሆንም እንኳ አንተ ራስህ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎችን መጠቀምህ ከፍተኛ ጥቅም አለው ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በሥነ ጽሑፍ ዘርፍ ምን ያህል አፍሪካውያን የኖቤል ሽልማት አግኝተዋል?
ስድስት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የብርቱካን ፍሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው የት ነው?
በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ለሚከተለው ጽሁፍ ርዕስ ይፍጠሩ። \n ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በነበራቸው የመጀመሪያ የስልክ ጥሪ በምርጫ ላይ ተጽእኖ መፍጠር ዙሪያ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጡ። ሁለቱ መሪዎች በነበራቸው የመጀመሪያው የስልክ ውይይት በአሁኑ ወቅት በሩሲያ እየተካሄደ ስላለው መንግሥታዊ ተቃውሞ እና ስለ አሜሪካ-ሩሲያ ኒውክለር ስምምነት የተነሱ አጀንዳዎች እንደነበሩ የሩሲያ መንግሥት መግለጫ አመልክቷል። በመግለጫው እንደተገለጸው ሁለቱ መሪዎች ወደፊት ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ስለመስማማታቸው ተገልጿል። ጆ ባይደን ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው ያገለገሉበት የኦባማ አስተዳድር፤ ክሬምሊን ክሬሚያን በኃይል ስትይዝ፣ ምስራቅ ዩክሬንን ስትወር እና በሶሪያ ጉዳይ ጣልቃ ስትገባ ማስቆም ባለመቻሉ ሲተች ቆይቷል። "ፕሬዝደንት ባይደን የአሜሪካን ብሔራዊ ፍላጎት እንዲሁም ከሩሲያ ጋር ያላትን ግነኙነት ሊጎዳ በሚችል ነገር ላይ አስተዳደራቸው ጠንካራ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቀዋል" ብሏል የባይደን አስተዳደር የሁለቱ አገራት መሪዎች ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ባወጣው መግለጫ። ውይይቱን በማስመልከት የሩሲያ ባለስልጣናት በበኩላቸው "ሩሲያ እና አሜሪካ ግነኙነታቸውን ማሻሻላቸው የሁለቱም አገራት ብሔራዊ ጥቅም የመከበር ፍላጎትን ያሳካል፤ ሁለቱ መሪዎች ግነኙነትን አሻሽሎ ለማስቀጠል እንዲሁም ለዓለም ደህንነት እና መረጋጋት ያላቸው ልዩ ኃላፊነት ላይ ከመግባባት ደርሰዋል" ይላል። በአጠቃላይ በሩሲያ እና አሜሪካ መሪዎች መካከል የነበረው የስልክ ውይይት "ግለጽ" ነበር ይላል የክሬምሊን መግለጫ። ሁለቱ አገራት በጦር ክምችታቸው ውስጥ በሚኖራቸው ሚሳኤል እና ሚሳኤል ማስተኮሻ ብዛት ላይ በኦባማ ዘመን ተደርሶ የነበረውን ስምምነት ዳግም ለማደስ መስማማታቸውም ተጠቅሷል። ፕሬዝደንት ትራምፕ ይህን ስምምነት ለማሰቀጠል ፍላጎት አልነበራቸውም። ባይደን ከክሬምሊን ጋር የተወያየቱ የአሜሪካ ሴኔት የአንቶኒ ብሊንከን የውጪ ጉዳይ ሚንስትርነት ሹመትን ባጸደቀበት ቀን ነው። አንቶኒ ብሊንከን ማይክ ፖምፔዮን እንዲተኩ በ78 ድጋፍ፣ በ22 ተቃውሞ ሹመታቸው ጸድቆላቸዋል። ባይደን ከሩሲያው መሪ ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ በዋይት ሃውስ በመገኘት በአሜሪካ የአስተዳደር ስርዓት ውስጥ የዘር መድሎ ያስቀራሉ ያሏቸውን ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል። ፕሬዝደንት ባይደን የፍትሕ ቢሮው የግል ኩባንያዎች የፌደራል ማረሚያ ቤቶችን እንዲያስተዳድሩ የገባውን ውል እንዲሻሽል ትዕዛዝ አስተላለፈዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ የኮሮናቫይረስ ሁለተኛ ዙር ክትባት ወስደዋል። ካማላ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት በትራምፕ አስተዳደር ሥር ሊመረት የሚችል የኮቪድ ክትባት ውጤታማነት ላይ በሰጡት አስተያየት ተተችተው ነበር። ካማላ ሃሪስ የወሰዱት ሞደርና ሰራሹ ክትባት በትራምፕ አስተዳደር ለሕዝብ እንዲሰጥ ፍቃድ ያገኘ ክትባት ነው።
ለተሰጠው ጽሑፍ ርዕስ ይኸውና - ባይደን እና ፑቲን ለመጀመርያ ግዜ በስልክ ተወያዩ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ መዲና ማናት?
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ መዲና ናት።
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
ጥያቄ፡ የትንሿ ፓንዳቫስ እናት ናት? መልስ፡
ማድሪ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ በአማካይ መኪና ምን ያህል ክፍሎች (ሽክርክሪት እና ቦልቶች የተካተቱ) አሉት? መልስ፦
30,000
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር ሲጫወት አዳነ ግርማ በግንባሩ ገጭቶ ጎል ያስቆጠረው ስንተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ነበር ?
29ኛው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዋዝንቢት ድምጽ የሚወያወጣው እንዴት ነው?
ክንፎቹን በማፋተግ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የዊምብለደን ሻምፒዮና ውድድር የተካሄደው በየትኛው ዓመት ነው? መልስ፦
1877
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የቶክ ፒሲን አጀማመር በየትኛው ውቅያኖስ ላይ ባሉ ደሴቶች የነበሩ ሰዎች ነበሩ?
የቶክ ፒሲን አጀማመር በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ ባሉ ደሴቶች ነበሩ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጽሁፍ ርዕስ ይፍጠሩ: \nየሥነ ልቦና ጦርነት ቃሉ በራሱ እጅግ አከራካሪ አንዲሁም አተረጓጎሙም የተለያየ መልክ ያለው ነው። ነገር ግን ፕሮፓጋንዳ ዋነኛ ይዘቱ ነው። ነገርግን ከመደበኛ ጦርነት እና የትጥቅ ትግል ጋር ተያይዞ በጠባቡ የሚተረጉሙት አሉ። ሌሎች የሲቪል ዜጎችንም ጭምር ኢላማ በማድረግ ሆነ ተብሎ በተቀናጀ መልኩ የሚመራ የፕሮፓጋንዳ ሥራ አድርገው ይመለከቱታል። ዋና አላማው ተዋጊዎች የጠላታቸውን ሞራል ዝቅ ማድረግ ነው። ለዘመናት በተለይም የጦር መሪዎችን ብሎም ወታደሮችን ኢላማ ያደረገ እንዲሁም በባሕላዊ የመገናኛ ዘዴዎች የሚተላለፍ ነበር። ነገር ግን ባለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት ከኢንተርኔት አገልግሎት መስፋፋት ጋር ተያይዞ የሥነ ልቦና ጦርነት በተዋጊውም ሆነ በኢላማው መካከል ግራጫ መስመር ተፈጥሯል። ከምክንያቶቹ አንዱ ከዚህ ቀደም መንግሥታት የሚመሩት የነበረው ዘመቻ አሁን መንግሥታዊ ያልሆኑ አካላት ጭምር የሚሳተፉበት መሆኑ ነው። ክንፈ ይልማ (ዶ/ር) በአዲስ አባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ናቸው። በተለይም በበይነ መረብ (ሳይበር) ሕግ ልምድ ካካበቱ ምሁራን መካከል ናቸው። ኢንተርኔት ያቀለለው የመረጃ ማስተላለፍ ተግባር ብሎም ሰዎች ማንነታቸው ሳይታወቅ ጭምር መረጃዎችን ማሰራጨት መቻላቸው የሥነ ልቦና ጦርነትን ጉዳይ አገራት በአንክሮ እንዲመለከቱት አድርጓል ብለው ያምናሉ። የሥነ ልቦና ጦርነት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት መገባደድ እና ከቀዝቃዛው ጦርነት መጀመር ጋር ተያይዞ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ሲውል የነበረ ቃል ነው። የወታደራዊው ደርግ ሊቀ መንበር ሻለቃ መንግሥቱ ኃይለ ማሪያም በ70ዎቹ መገባደጃ ላይ “ኢምፔሪያሊስቶቹ የሥነ ልቦና ጠርነት ከፍተውብናል” ሲሉ ምዕራባውያንን የወቀሱበት ንግግራቸው በኢትዮጵያም ይህ እንግዳ ጉዳይ እንዳልሆነ ማሳያ ነው። በአሁኑ ወቅት በሥልጣን ላይ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም (ዶ/ር) በተደጋጋሚ ስለሥነ ልቦና ጦርነትን ሲናገሩ ተሰምተዋል። ነገር ግን እስካሁን የሥነ ልቦና ጦርነትን በተመለከተ በነጋሪት ጋዜጣ ላይ ሆነ በሌሎች መንግሥታዊ ሰነዶች ላይ በተብራራ ሁኔታ አልሰፈረም። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም. ባደረጉት ስብሰባ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት መሥሪያ ቤቱን ማቋቋሚያ አዋጅ አሻሽሏል። ማሻሻያው ከያዛቸው አንቀጾች መካከል አንዱ ተለይ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ቀልብ ስቧል። የማሻሻያ አዋጁ ስድስት ተጨማሪ ሥልጣንና ኃላፊነቶችን ለብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ተቋም ተሰጥቷል። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የሥነ ልቦና ጦርነትን መመከት ነው። በዚህም ማሻሻው “በአገር ላይ የሚቃጡ የሥነ ልቦና ጦርነቶችን የመመከት ሂደትን በበላይነት የመምራት፣ የማስተባበር” ኃላፊነት ለተቋሙ መሰጠቱን አመልክቷል። እንዲሁም ከዓመታት በፊት ተጠሪነቱ ለሰላም ሚኒሰቴር ተሰጥቶ የነበረው የኢምግሬሽን እና ዜግነት ጉዳዮች አገልግሎት እንዲሁም የስደተኞች እና የስደት ተመላሾች አገልግሎትን የመቆጣጠር ኃላፊነቱም ተመልሶለታል። “እንዲሁም ማንኛውም ሰው ከአገልግሎቱ የተሰጠውን መረጃ መጠቀም እና ሥራ ላይ ማዋል አለበት” ይላል አዲሱ አዋጅ። ይህንን ግዴታ ያለመወጣትም በወንጀል ሕጉ መሰረት ተጠያቂነት እንደሚያስከትል አዋጁ ይገልጻል። አዲስ የጸደቀው አዋጅ በሌሎች ሕጎች ላይ እንደሚደረገው ሁሉ ስለ ተግባሩ በቂ ትርጉም አያስቀምጥም። እንዲሁም ማንን ይመለከታል የሚለውን ጨምሮ ኃላፊነቱን ከመስጠት ያለፈ ማብራሪያዎች የሉትም። የፀረ ሽብር ሕግ፣ የኮምፒተር ወንጀሎች ሕግ፣ ሐሰተኛ መረጃን ለመቆጣጠር የወጣ ሕግ ብሎም የወንጀል ሕጉ እያለ ይህንን አዋጅ ማውጣት ለምን አስፈለገ የሚለው በቂ ምላሽ ያልተገኘለት ነው። የዘርፉ ባለድርሻዎች በጉዳዩ ላይ በቂ ምክክር አልተደረገም የሚል ቅሬታ እያሰሙ ባሉበት ወቅት አዋጁ በችኮላ እንዲጸድቅ የተደረገበት ምክንያት ጥያቄን አስከትሏል። “ይህንን የሕግ ማሻሻያ የወለደው አገሪቱ ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ የቆየው የፀጥታ ችግር እና አለመረጋጋት ይመሰልኛል። የመንግሥት አካላት ይህ ጉዳይ ችግሩን አባብሶታል ብሎ ከማመን የመነጨ የመጣ ይመስለኛል” ሲሉ ክንፈ ይልማ (ዶ/ር) ግምታቸውን ያስቀምጣሉ። የሕግ ባለሙያው ‘የመረጃ ጦርነት’ ብሎም ‘የሳይበር ኦፕሬሽን’ የመሳሰሉ ተግባራት አሁን በአገሪቱ በሥራ ላይ ባሉ ሕጎች የተሸፈኑ መሆናቸውንም ያስረዳሉ። ከተቋቋመበት አላማ አንጻርም ይህ ሥልጣን የአገሪቱ የመረጃ መረብ ደኅንት ተቋም (ኢንሳ) እነዚህን ሥራዎች ለመስራት ተገቢው ተቋም ይሆን ነበር ሲሉም ያክላሉ። “ሁኔታው ሕጉን ባረቀቁት ሰዎ እና በሚመለከታቸው ሰዎች መካከል ምን ያህል ንግግር ነበር የሚለውን የሚያሳይ ይመስለኛል” ሲሉ ክንፈ ይናገራሉ። የሥነ ልቦና ጦርነትን የሚያስተዳድር ገዢ አለማቀፍ ሕግ የለም። ለዚህም አገራት የአገር ውስጥ የሕግ እና የፖሊሲ አማራጮቻቸውን ተጠቅመው ቀዳዳውን ለመሸፈን ይሞክራሉ። ለምሳሌ አሜሪካ በጦር ኃይሏ ውስጥ የሥነ ልቦና ጦርነትን እንዲዋጉ የተደራጁ ክፍለ ጦሮች አሏት። ነገር ግን ይህ ሠራዊትም ሆነ አባላቱ በዜጎች ላይ ይህንን ሥልጣናቸውን መጠቀም እንደማይችሉ በሕግ ተደንግጓል። ከአሜሪካ ባሻበር በርካታ የዓለም ኃያላን አገራት ይህንን የፕሮፓጋንዳ ጦርነት የተመለከቱ ሕጎች፣ መዋቅሮች ብሎም የሥራ ክፍሎች አሏቸው። ነገር ግን በጠንካራ ቁጥጥር ይህ የዜጎችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ብሎም ሰብአዊ መብቶቻቸውን አደጋ ውስጥ እንዳይከት ለማድረግ ይጥራሉ። በዓለም አቀፍ ሕግጋት በኩል ያለውን ክፍተት ለመሙላት በማሰብ በተባበሩት መንግሥታት ደረጃ ጥረቶች እንዳሉ የሚናገሩት ክንፈ፤ ጥረቶቹ በቅርቡ ውጤት ያመጣሉ ብለው አያምኑም። ይህም በተለይ በኃያላን አገራት መካከል ባለው የርዕዮተ ዓለም ልዩነት ምክንያት ነው። እርሳቸው እንደሚሉት ከፀረ ሽብር ሕጉ ላይ ከሰፈሩት ወንጀሎች ጋር ያለው ልዩነት ምንድነው? የሚለው አሁንም ግልጽ አይደለም። የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ ግለሰቦች፣ መገናኛ ብዙኃን እና ዓለም አቀፍ ተቋማት በወቅታዊ ወይም በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚሰጧቸው ሃሳቦች በዚህ አዲስ ሕግ ጫና ስር እንዳይወድቁ ስጋቶች አሉ። “በመናገር ነጻነት እና ተያያዥ መብቶች ላይ ጫና ይዞ እንዳይመጣ ብሎም ተቋማት እና ግለሰቦች ራሳቸውን ሳንሱር ማድረግ ውስጥ እንዳይገቡም እሰጋለሁ” ሲሉ የሕግ ምሁሩ ክንፈ ይልማ (ዶ/ር) ስጋታቸውን ይገልጻሉ። ጨምረውም ሕጉ ለመብት ጥሰት እንዳይውል የማድረግ ኃላፊነት አሁንም መንግሥት ላይ መሆኑንም ያሳስባሉ። “ግልጽ ያልሆኑ እና እርግጠኝነት የጎደላቸው ነገሮችን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቢያንስ በደንብ መልክ ወይም የጸጥታ ተቐሙ ተጨማሪ መመሪያዎችን በማውጣት መብራራት ይኖርበታል” ሲሉም ይመክራሉ። እነዚህ ትርጓሜዎችም የመናገር መብትን ጨምሮ ሰብአዊ መብትን በማይነካ ሁኔታ መተርጎም እንደሚኖርበት ይናገራሉ። ከዚህ በዘለለ ግን የሲቪል ማኅበራት ትልቅን ሥራ መስራት እንደሚጠበቅባቸው በመጥስ፣ ከዚህ በፊት በተለያዩ ሕጎች ዙሪያ ሲያደርጉ እንደቆዩት አሁንም ቅስቀሳዎችን በማድረግ ይህ አዲስ ሥልጣን ለመብት ጭፍለቃ እንዳይውል ማድረግ ይገባቸዋል ሲሉም ያሳስባሉ።
ለተሰጠው ጽሑፍ ርዕስ ይኸውና - አዲሱ የደኅንነት መሥሪያ ቤቱ “የሥነ ልቦና ጦርነትን የመመከት ሥልጣን’’ ምን ስጋት ይዟል?
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ልዑል አለማየሁ ከመደበኛ ትምህርቱ ውጪ ምን ያዘወትር ነበር?
ፈረስ ግልቢያ እና ሌሎች ስፖርቶችንም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በየትኛው የቦይንግ አውሮፕላን ላይ ነው አዲስ የዲዛይን ክፍተት መገኘቱ የተገለፀ?
737 ማክስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- አዶልፍ ሂትለር የተወለደው በየትኛው ሀገር ነው? መልስ፡-
ኦስትሪያ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አፈወርቅ ተክሌ ፲፱፻፵ ዓ.ም ለከፍተኛ ት/ት ተመርጠው ወደ እንግሊዝ ሀገር የተላኩት ምን ትምህርት እንዲያጠኑ ነበር?
የምሕንድስና ትምህርት
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በ 1825 በሃንስ ክርስቲያን ኦሬስትድ የተገኘው የትኛው ብረት ነው?
አሉሚኒየም
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ዌን ግሬትስኪ በ80ዎቹ ውስጥ ለየትኛው የሆንኪ ቡድን ተጫወተ? መልስ፦
ኤድመንተን ኦይለር
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በውሃ ላይ የሚሰራ ኤክስ ኢ 1 የኤሌክትሪክ ብስክሌት በገበያ ላይ ያዋለው ድርጅት ማነው?
ማንታ 5
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢ-ኮሜርስ ምን ዓይነት የንግድ መንገድ ነው?
ኢ-ኮሜርስ በኢንተርኔት ላይ ምርቶችን በኤሌክትሮኒክ መንገድ የመግዛት ወይም የመሸጥ እንቅስቃሴ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ሻይ የፈጠረው የትኛው ሀገር ነው?
መልስ፦ በቻይና ሀገር
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ፌቨን 5 እርሳሶች አላት፡፡ ስንት እርሳሶችን ብትጨምር በአጠቃላይ 7 እርሳሶች ይኖራታል?
ፌቨን 7-5=2 እርሳሶችን ብትጨምር በአጠቃላይ 7 እርሳሶች ይኖራታል።
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
ዳግማዊ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ያስተዳደሩት ከመቼ እስከ መቼ ነበር?
እ.ኤ.አ. ከ1889 እስከ ሞቱበት 1913።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ በ1996ዓ.ም. ምን ያህል ችግኝ ለመትከል አቀዱ?
ሀምሳ ሺህ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት ያሸነፈችው ማንን ነበር?
ጣልያንን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቶክ ፒሲን በአንደኛ ቋንቋነት በምን ያህል ሰዎች ይነገራል?
በ120,000 ሰዎች ይነገራል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኸርበርት አይቭስ 16 የምስል ገጽታ በሰከንድ ከዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በሽቦ የላከው መች ነበር?
በ1927 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቮልታ ሐይቅ በዓለም ካሉ ከሰው ሠራሽ ሐይቆች ሲነጻጸር መጠኑ እንዴት ነው?
የቮልታ ሀይቅ ከ7000 ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ ያለው ከሁሉም ትልቅ የሰው ሰራሽ ሀይቅ ነው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። ባካ የሚለው የአያት ስም ከየት ነው የመጣው?
ባካ የሚለው ስም ከስፓንኛ የመጣ ነው ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ውሃን ከተማ ከተማ የቻይና ስንተኛ ትልቋ ከተማ ናት?
ሰባተኛ ትልቋ ከተማ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጽሁፍ ርዕስ ይፍጠሩ: \nቤዛዊት በዕድሜ የገፉ እናቷ የደም መርጋት በሽታ ያሰቃያቸዋል፡፡ በጤና እንዲቆዩ ሪቫሮክሳባን የሚባል መድኃኒት ሳያቋርጡ መውሰድ ነበረባቸው፡፡ ይህ መድኃኒት እየተገባደደ ሲመጣ ቤዛዊት እንደተለመደው ለመግዛት ወጣች፡፡ ወትሮ በቀላሉ ታገኘው የነበረው ሪቫሮክሳባን ከየት ይምጣ፡፡ ዮሐንስ-አራት መንታ-ሰባራ ባቡር አካባቢ ይገኛል አሏት፡፡ አልሆነም፡፡ ቀይ መስቀል ሞክሪ ተባለች፡፡ አልሆነም፡፡ ከነማ ተሰለፈች፡፡ አልሆነም፡፡ ወጣች ወረደች፡፡ ጠዋት ወጥታ፣ ማታ ገባች፡፡ አልሆነም፡፡ የመድኃኒት ደላሎችን ሳይቀር ተማጸነች፡፡ ከየትም ሊገኝ አልቻለም፡፡ መድኃኒቱ ግን የት ገባ? ምንም አማራጭ አልነበራት፤ አውስትራሊያ የሚገኝ የሩቅ ዘመድ ማስቸገር የግድ ሆነ፡፡ ለካንስ መድኃኒት ከውጭም ቢሆን ለማስገባት ቀላል አልነበረም፡፡ ዲኤችኤል፣ ፌዴክስ እና ሌሎች የጥቅል ዕቃ ተላላኪ ኩባንያዎች፣ በነርሱ በኩል መድኃኒት ለማስላክ ከመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን ደብዳቤ ይፈልጋሉ፡፡ ሌላ መከራ፡፡ ሌላ ስቃይ፡፡ ቀን እየገፋ ሲመጣ ቤዛዊት ተጨነቀች፡፡ ምክንያቱም መድኃኒቱ ከተገባደደ እናቷ ችግር ውስጥ ይወድቃሉ፡፡ መፍጠን አለባት፡፡ በመጨረሻ በሰው በሰው፣ ከብዙ የስልክ ልውውጦች በኋላ፣ ከብዙ ተማጽኖ በኋላ፣ ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ እየበረረች በነበረች አንዲት በጎ ፈቃደኛ በኩል መድኃኒቱ ደረሰላት፡፡ የእናቷን ሕይወትም ታደገች፡፡ ይህ የመድኃኒት ፍለጋ እሽክርክሪት የቤዛዊት ብቻ አይደለም፡፡ በርካቶች በየቀኑ ይኖሩታል፡፡ የሚሰወሩት መድኃኒቶች በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከውጭ ምንዛሬ መመናመን ጋር ተያይዞ መድኃኒቶች ድንገት ይሰውሩ ይዘዋል፡፡ መንግሥት ለምግብና መድኃኒት የውጭ ምንዛሬን አይሰስትም፡፡ ኾኖም ግን ይህ መድኃኒቶች እንደልብ እንዲገኙ አላስቻለም፡፡ ደላሎች ደብቀው አስወድደው ይሸጧቸዋል ይባላል፡፡ የጨነቀው ቤተሰብ የትኛውንም ዋጋ ከፍሎ እንደሚገዛቸው ያውቃሉ፡፡ በሰው ችግር ያተርፋሉ፡፡ አሁን አሁን የጠፉ መድኃኒቶች ብቻ አይደሉም፣ የሚገኙትም የት እንደሚገኙ ማወቅ ጊዜና ጉልበትን ይጠይቃል፡፡ በአዲስ አበባ ሺህ ፋርማሲዎች አሉ፡፡ የሚፈልጉት መድኃኒት ወይ ቦሌ ወይም ጉለሌ አንድ ፋርማሲ መደርደሪያ ላይ ቁጭ ብሎ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ሁሉን ፋርማሲ አዳርሶ ይሆናል እንዴ? በዚህ ሕዝብ ጤፍ በሆነበት ከተማ ከጦር ኃይሎች-ሲኤምሲ፣ ከቦሌ-ሸጎሌ ለመድረስ ግማሽ ቀን አይበቃም፡፡ ይህን ችግር መነሻ አድርጎ ታዲያ አንድ የጤና ድርጅት መፍትሄ ፍለጋ ተነሳ፡፡ መድኃኒቶችን የሚያፈላልግ ድረ ገጽ ፀነሰ፡፡ ድረ ገጹ የስልክ መተግበሪያን ወለደ፡፡ የስልክ መተግበሪያው የጥሪ ማዕከልን ፈጠረ፡፡ ለምን ሁሉንም መድኃኒቶች ወደ አንድ ቋት አስገብተን የሕዝብን እንግልት አንታደግም ያለው ይህ ድርጅት ማን ነው? የመድኃኒት ዝርዝሮችን በስልክ ‹‹ጤናዎ›› የሞባይል መተግበሪያ የጤና ጥበቃ ከፍተኛ ተጠሪ በተገኙበት በሸራተን አዲስ የተመረቀው ከወራት በፊት ነበር፡፡ ኬ.ኤም.ኤስ ሄልዝ ትሬዲንግ ይባላል ድርጅቱ፡፡ ባለአክሲዮኖቹ በኢትዮጵያ፣ ካናዳ፣ እንግሊዝና አሜሪካ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮያዊያን ናቸው፡፡ ገሚሶቹ የድርጅቱ መሥራቾች ታዲያ አገር ቤት በዚሁ የጤና ዘርፍ የተሠማሩ ባለሙያዎች መሆናቸው ለዚህ ትርምስምሱ ለወጣ የጤና ሥርዓት መፍትሄ እንዲሹ ሳይገፋፋቸው አልቀረም፡፡ ይህም ካለፉበትና በየቀኑ ከሚያስተውሉት ችግር ተነስተው ለማኅበረሰብ መፍትሄ ለመስጠት አግዟቸዋል፡፡ የዚህ ሐሳብ አፍላቂና የድርጅቱ መሥራች ዶ/ር ሲሳይ አበበ፣ በሠሩባቸው ሐኪም ቤቶች ሁሉ በተደጋጋሚ አንድ ነገር አስተዋሉ፡፡ ‹‹ታማሚዎች ተመልሰው መጥተው ያዘዝኩላቸውን መድኃኒት ማግኘት እንዳልቻሉ ይነግሩኝ ነበር›› ይላሉ፡፡ ይህ ሁኔታ መደጋገሙ ታዲያ ዶ/ር ሲሳይ የመተግበሪያውን ሐሳብ እንዲያብሰለስሉ ምክንያት ሆናቸው፡፡ ለመሆኑ የጤናዎ መተግበሪያ ተግባር ምንድነው? በአጭሩ ለማስቀመጥ ደንበኛው የሚፈልገው መድኃኒት የት እንዳለ ይጠቁመዋል፡፡ ይህን የሚያደርገው በስልክ መተግበሪያ በመጠቀም ነው፡፡ መተግበሪያው አሠራሩ ከነ ኡበር፣ ራይድ ወዘተ የታክሲ ማሰሻ መተግበሪያዎች ጋር ተመሳሳይ ይመስላል፡፡ መጀመርያ ለደንበኛው፣ ካለበት በ500 ሜትር ራዲየስ ያሉ መድኃኒት ቤቶችን ያሳየዋል፡፡ ወይም ደግሞ መድኃኒት ፈላጊዋ ካለችበት ሆና በከተማው ያሉ መድኃኒት ቤቶቹን እያማረጠች በመተግበሪያው በምናብ ፋርማሲዎች ውስጥ ትዘልቃለች፡፡ የመድኃኒት ዝርዝራቸውን መመልከት ትችላለች፡፡ የምትፈልገው መድኃኒት መኖሩን ስታረጋግጥ ደግሞ ዋጋቸውን ማመሳከር ይቻላታል፡፡ ይህ ነው ‹‹የጤናዎ የስልክ መተግበሪያ›› ተግባር፡፡ ይህ መተግበሪያ በከፊል ሥራ ጀምሯል፡፡ የመረጃ ቋቱን ብዛትና ጥራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ ነው፡፡ ‹‹የተገልጋዩን ጊዜ፣ ጉልበትና ገንዘብ ከብክነት መታደግ ነው ቀዳሚው ፍላጎታችን›› ይላሉ ዶ/ር ሲሳይ አበበ፡፡ ዶ/ር ሲሳይ የኬ.ኤም.ሲ ሄልዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ ጤናዎ መተግበሪያ ታዲያ በስልክ ብቻ የሚገኝ አገልግሎት አይደለም፡፡ ዘመናዊ ስልክ ላልታደሉና ከቴክኖሎጂ ላልተዋወቁ የማኅበረሰብ ክፍሎች ሌላ አማራጭ አለው፡፡ 24 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጥ 9456 የጥሪ ማዕከል፡፡ ሐኪምና ታካሚን ማገናኘት የጤናዎ መተግበሪያ ዋናው ተግባሩ የትኞቹ መድኃኒቶች በየትኛው ፋርማሲ ውስጥ ይገኛሉ የሚለውን መጠቆም ይሁን እንጂ ሌሎች ተጓዳኝ አገልግሎቶችም አሉት፡፡ ለምሳሌ በግል ጤና ጣቢያ ለመታከም የሚፈልግ ተገልጋይ የት ሆስፒታል ማን የሚባል ስፔሻሊስት መቼ እንደሚገኝ ማወቅ ቢፈልግ ይህን መረጃ ከዚሁ ማግኘት ይችላል፡፡ በዚህ መተግበሪያ ውስጥ 80 የሚሆኑ ሐኪሞች፣ በተለያየ ስፔሻላይዜሽን ያሉ፣ ማንነታቸውና የሥራ ልምዳቸው ተካቷል፡፡ በቀጣይ ዓመታትም በርካታ ሐኪሞች የዚሁ መተግበሪያ አባል ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህ ማለት አንድ ታካሚ ሐኪሙን ከተገቢ ምክር ጋር የመምረጥ፣ ካለበት ሆኖ ቀጠሮ የማስያዝ ዕድልን ይሰጠዋል፡፡ ዶ/ር ሲሳይ እንደሚሉት በአሁኑ ጊዜ ድርጅታቸው በየትኛውም የግል ሆስፒታል የታካሚና የሐኪም ቀጠሮን የማስያዝ ተጨማሪ ሥራን ይሠራል፡፡ ‹‹ታካሚዎች የትኛውን ሐኪም፣ መቼ፣ የት ክሊኒክ ማግኘት እንደሚችሉ ማማከር ብቻ ሳይሆን ቀጠሮም እንይዝላቸዋለን፡፡ በሆስፒታል እየሄዱ ወረፋ መያዝ፣ መንገላታትን ለማስቀረት ነው እየሞከርን ያለነው›› ይላሉ፡፡ አገር ውስጥ የሌሉ መድኃኒቶችን ፍለጋ በቀድሞ ጊዜ የምሽት ተረኛ መድኃኒት ቤቶች በየቀኑ በብሔራዊ ራዲዮ ይነገሩ ነበር፡፡ ልክ ዛሬ የአየር ትንበያና ስፖርት ዘገባዎች ከዜና በኋላ እንደሚታወጁት ሁሉ፡፡ ዛሬ ይህ ነገር መኖሩን እንጃ፡፡ ዜጎች አጣዳፊ የመድኃኒት ጥያቄ ቢገጥማቸው እንግልታቸውን ለማስቀረት ያለመ ነበር ነገሩ፡፡ ያን ጊዜ ጥቂት ፋርማሲዎች ነበር በከተማው የነበሩት፡፡ አሁን መድኃኒት ቤቶች እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን፣ ኮንዶሚንየም ግቢ ድረስ ዘልቀው የነዋሪዎች ጎረቤት መሆን በቻሉበት ዘመን ነገሩ ያን ያህልም አልተቃለለም፡፡ ለምን? መድኃኒት ቤቶችን እንጂ መድኃኒቶችን ማግኘት አልተቻለም፡፡ ይህ ሀቅ የጤናዎ መተግበሪያ ፈጣሪዎችም የሚክዱት አይደለም፡፡ በቂ መድኃኒቶች በሌሉበት ፋርማሲ መጠቆም ምን ይፈይዳል? በገበያ የሚገኙት መድኃኒት ቤቶችማ ወትሮም የትም የሚገኙ ናቸው፡፡ የማይገኙት ደግሞ የትም አይገኙም፡፡ ዶ/ር ሲሳይ ይህን ሁኔታ ድርጅታቸው እንደሚረዳ ለቢቢሲ አስረድተው ለዚህም ሲባል መድኃኒት ከውጭ የማስመጣት ፍቃድ መውሰዳቸውን አብራርተዋል፡፡ ለጊዜው ሰዎች ከገበያ ያጧቸውን መድኃኒቶች በተናጥል ጥያቄ ሲያቀርቡልን ከውጭ ለማስመጣት ዝግጅት ጨርሰናል ይላሉ፡፡ ዶ/ር ሲሳይ እንደሚሉት ታዲያ የጤና ድርጅቱ ሥራ በመድኃኒት አድራሻና ዋጋ ጥቆማ የሚቆም አይደለም፡፡ ለምሳሌ ኤምአርአይ ወይም ሌላ የኢሜጂንግ ወይም የላቦራቶሪ አገልግሎት የሚፈልግ ደንበኛ በአቅራቢያው ይህን አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ስለመኖር አለመኖሩ፣ የዋጋ ዝርዝሩን እና ለአገልግሎቱ የሚጠየቀውን ተያያዥ መረጃ ሁሉ አቀናጅቶ አስቀድሞ መረጃ የማቀበል ተግባርም በመስጠት ላይ ናቸው፡፡ በጤና ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገመቺስ መልካሙ ይህ አዲስ የጤና መተግበሪያ የተገልጋይ እንግልትን፣ ጊዜና ጉልበትን በመቆጠብ ሁነኛ ሚና እንደሚጫወት መተግበሪያው በተመረቀበት ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠው ነበር፡፡ ይህ መተግበሪያ፣ የጥሪ ማዕከልና የጤና ድረ ገጽ ኅብረተሰብን በማገዝ ረገድ ሁነኛ ሚና ስላለው መሥሪያ ቤታቸው አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እንደሚያደርግም ቃል ገብተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም ብቅ ጥልቅ እያሉም ቢሆን የጤና ዘርፉን ለማዘመን የተሞከሩ ሙከራዎች እንደነበሩ የጠቀሱት ዶ/ር ሲሳይ በበኩላቸው ጤናዎ መተግበሪያ አስተማማኝና ዘላቂ አገልግሎት ለመስጠት ከሐኪሞችና ከጤና ተቋማት ጋር መጠነ ሰፊ ግንኙነት መፍጠሩንና፣ በእስካሁኑ አጭር ተሞክሮም ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች እንዳዩም ለቢቢሲ ተናግረዋል፡፡ የዚህ አገልግሎት ልዩ ባህሪም የግል ዘርፉን የጤና አገልግሎት በአንድ ጥላ ጠቅልሎ መያዙ እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡ ይህም ማለት ሐኪም ቀጠሮ ከማስያዝ ጀምሮ እስከ መድኃኒት ዋጋ ድረስ ዲጂታል በሆነ አሠራር ቀላል ማድረግን፣ በዚህም የጤና ሥርዓቱን ማዘመንን ያካተተ ነው፡፡ የዲጂታል ነገር፣ እስኪዘልቅና ዘላቂነቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዳዲስ ይበል የሚያሰኙ ሐሳቦች ይመነጫሉ፡፡ ወዲያው ይከስማሉ፡፡ አንዱ ምክንያት የኅብረተሰቡ ለውጡን ለመቀበል ዳተኛ መሆን ነው፡፡ ወደ ሕዝብ አይዘልቁም፡፡ ቢዘልቁም ዘላቂነት አይኖራቸውም፡፡ በዚህ ረገድ ጤናዎ መተግበሪያ የት ርቀት ይሄድ ይሆን? ዶ/ር ሲሳይ አንዱ ፈተና ይኸው መሆኑን አውስተዋል፡፡ ወደ ዲጂታል ሄልዝ ለመሸጋገር ለብዙ ሰዎች ቀላል እንዳልሆነ በዚህ አጭር ቆይታ ራሱ የተረዱት ዶ/ር ሲሳይ፣ ድርጅታቸው ታዲያ ሕዝቡን ከአግልግሎቱ ጋር በቀላሉ ለማስተዋወቅ በማሰብ ለጊዜው ማንኛውንም ክፍያ አየጠየቁ አለመሆኑን አብራርተዋል፡፡ ‹‹ለጊዜው ከመቶ በላይ መድኃኒት ቤቶች ከኛ ጋር ለመሥራት ተመዝግበዋል፡፡ እነዚህ መድኃኒት ቤቶች አዲስ መድኃኒት ሲያስገቡም ሆነ ነባር መድኃኒቶችን ሽጠው ሲጨርሱ በኛ ሲስተም እየገቡ አሁናዊ መረጃን ለኅብረተሰቡ ያቀብላሉ፡፡ ሌሎችንም ለማሳመን እየሞከርን ነው›› ይላሉ ዶ/ር ሲሳይ፡፡ በኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን የሚልቅ ሞባይል ተጠቃሚ ቢኖርም፣ የኢንተርኔት ተደራሽነቱና ዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚው ቁጥር የዚህ ሲሶውን እንኳ አይሞላም፡፡ እርግጥ በአሁን ዘመን ብዙ አገልግሎቶች ወደ ሞባይል እየገቡ ነው፡፡ ገንዘብ ዝውውርም ከወረቀት ወደ ሞባይል እየተሸጋገረ ነው፡፡ ይሁንና የሕዝብን እምነት ማግኘት በቀላል የሚገኝ እሴት አይደለም፡፡ ዶ/ር ሲሳይም ይህን አይክዱም፤ ‹‹ወደ ዲጂታል ሽግግር ጉዞው ቀላል እንደማይሆን አውቀን ነው የተነሳነው፤ በኛ አገር ዲጂታል ቴክኖሎጂ ገና እያደገ ነው፡፡ ሰዎች እምነት ገና አላዳበሩም፡፡ ይህ ነገር ጊዜ ሊወስድ ይችላል›› ብለዋል፡፡ ይህን ለማገዝም ነው የሚመሩት ድርጅት ለሁሉም አገልግሎቶቻቸው ለጊዜው ክፍያን ላለመጠየቅ የወሰነው፡፡ ፈውስን ፍለጋ ወጥቶ በሽታን መሸመት ወደ ዲጂታል ዓለም ለመግባት እዚያ እዚህም የሚታዩት ሙከራዎች ከብዙ በጥቂቱ ይሁንታን ያገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ ካየነው ሁሉ ለጊዜው በትራንስፖርት ዘርፍ የሰመረ ይመስላል፡፡ በፋይናንስ ዘርፍም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተስፋ ሰጪ ምልክቶች ታይተዋል፡፡ በጤና ዘርፍ ግን እምብዛም አይደለም፡፡ እርግጥ የሰዎች የጤና ሰነድ ከገንዘብም በላይ ከለላን ይሻል፡፡ ደኅንነቱ የተጠበቀ የመረጃ አያያዝን መከተል ይፈልጋል፡፡ በዚህ ረገድ ብዙ ከተሠራ ከብዙ ትዕግስት ጋር ወደፊት መንፏቀቅ ይቻል ይሆናል፡፡ በተለይ የኅብረተሰብን ችግር ለመፍታት ያለሙ፣ መፍትሄ ላይ መሠረት ያደረጉ መተግበሪያዎች ሲሳኩም የዛኑ ያህል ሕይወት ዘዋሪ ናቸው፡፡ የኬ.ኤም.ኤስ ሄልዝ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ሲሳይ አበበ ደጋግመው እንደሚሉት፣ ሰዎች ፈውስ ፍለጋ ወጥተው፣ በሽታን ሸምተው መመለስ የለባቸውም፡፡ ‹‹ጤናዎ ሁለገብ መተግበሪያ›› የጤናው ዘርፍ ዲጂታል ሽግግር ረዥሙ ጉዞ አንድ እርምጃ ይሆን?
በእርግጥ፣ ለተሰጠው ጽሑፍ ርዕስ ይኸውና - በኢትዮጵያ የጠፋ መድኃኒት የሚያፈላልገው መተግበሪያ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጣልያኖች በአድዋ ጦርነት በኢትዮጰያ ከተሸነፉ በኋላ በኤርትራ ፈርዲናንዶ ማርቲኒ የሾሙት መች ነበር?
1897
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሚከተሉትን ነጥቦች በአጭሩ አጠቃልል: -እ.ኤ.አ. በ2018 በኤርትራ ታሪካዊ ጉብኝት ያደረጉት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ግጭት አስቆሙ። ለ20 ዓመታት የዘለቀውን በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተካሄደውን ጦርነት ለማቆም ላደረጉት ጥረት አብይ አህመድ በ2019 የሰላም የኖቤል ሽልማት ተሸለሙ። እ.ኤ.አ. በኤፕሪል 2018 ስልጣን ከያዙ በኋላ፣ የ46 አመቱ አብይ የፖለቲካ እስረኞችን አስፈትቷል፣ ለ2019 ፍትሃዊ ምርጫ እንደሚደረግ ቃል ገብቷል እና አጠቃላይ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አስታውቋል። ከጁን 6 2019 ጀምሮ ሁሉም ቀደም ሲል ሳንሱር የተደረገባቸው ድረገጾች እንደገና ተደራሽ እንዲሆኑ ተደርገዋል፣ ከ13,000 በላይ የፖለቲካ እስረኞች ተለቀቁ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የአስተዳደር ሰራተኞች እንደ ማሻሻያው አካል ተባረዋል።
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በ2018 ኤርትራን የጎበኙ ሲሆን በ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። የፖለቲካ እስረኞችን አሰናብቷል፣ ፍትሃዊ ምርጫ እንደሚደረግ ቃል ገብቷል፣ እንዲሁም የሳንሱር ድረ-ገፆች ዳግም መከፈታቸውንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ማባረርን ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ ተሃድሶ እንደሚካሄድ አስታውቋል።
Amharic
amh
re-annotations
0a9699eaf39639a1dcf1465f1a7d0a6b9f4531bbf412f83a7b4a4028670e7659
በጆን ሎጂ ቤርድ የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ የተሰጠው መች ነበር?
1918 ዓ.ም. ( 1926 እ.ኤ.አ.)
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ከምርት መጠን አንጻር በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ የሆነው ፍራፍሬ ምንድን ነው? መልስ፡-
ቲማቲም - አዎ ቲማቲም ፍራፍሬ ነው።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በኢትዮጵያ ከባህር ጠለል 2500 ሜትር ከፍታ የምትገኝ እንዲሁም በሀገሪቱ ትልቋ ከተማ ማን ትባላለች?
አዲስ አበባ ትባላለች
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የዚህን አንቀጽ ቀጣይነት ጻፍ - በጎዞ ወረራ ወቅት
በ 1551 የኦቶማን ቱርኮች ከፀደይ ውሃ እና ከቱርክ ቅርበት የተነሳ በጊን ባራኒ በጋላዎቻቸው ያቆሙ ነበር ። "ጌጃን ባራኒ" የሚለው ስም የመጣው ከዚህ ክስተት ነው ተብሎ ይታመናል ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ በ1995ዓ.ም. ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ጋር በመሆን በእንጦጦ ከተከሉት አስር ሺህ ችግኝ ምን ያህሉ ጸደቀ?
ሰባ ሁለት ከመቶው (7167)
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ ሆት ዶግ ፈለሰፈ የተባለው የትኛው የአውሮፓ ሀገር ነው?
መልስ፦ ጀርመን
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ በዓለም ላይ ትንሹ ሀገር ማናት? መልስ፦
ቫቲካን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የብቸኝነትን ስሜት በሕይወትህ ውስጥ እንዴት መቋቋም ትችላለህ?
የብቸኝነትን ስሜት ለመቋቋም የመጀመሪያው እርምጃ የመንፈስ ጭንቀት ቀስቃሽዎቹን ንድፎች ማየትና መንስኤያቸውን ማወቅ ነው ። በአንድ ወቅት ፣ የጊዜ ገደብ ምን እንደሆነ ካወቅን በኋላ ስሜትህንና የጀርባህን ሐሳብ በሚገባ ለመረዳት ሞክር ። የዕለቱ የዕረፍት ቀናት ወይም ርዝማኔ አካላዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ፣ ስፖርትን በመተው ፣ ምግብ በማብሰል ወይም ራሳችሁን በማብሰል እንዲሁም አዳዲስ እንቅስቃሴዎችን ለማከናወን ጥረት በማድረግ በመሳሰሉት ጠቃሚ እንቅስቃሴዎች እንዲካፈሉ አድርግ ። (ሰዎች ሆይ!) ቃላችሁንም መስጥሩ ፡ ፡ የእረፍት ጊዜዎን እና ምሽቶችን ለማጥፋት እንቅስቃሴዎችን ያቅዱ ። የምትወደውን የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ አንሳ ። ከሥራዎ ውጭ በተለያዩ መድረኮች ወይም በሌላ መስክ ራቅ ብሎ ያለ ሰው ሊያሳልፉ በሚችሉበት ቀን ወይም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ለመጓዝ ይሞክሩ ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የቀድሞው የናዋትል ቋንቋ አጻጻፍ ከማን ጽሕፈት ጋር ይመሳሰል ነበር?
ጥንታዊ ግብጽ ስዕል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዩጋንዳ እ.ኤ.አ. በ1971 ሥልጣን የያዘው ማን ነበር?
ኢዲ አሚን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቻይና የምትልከው ሳተላይት ምን በሚባል ሮኬት ወደ ህዋ ይላካል?
ሎንግ ማርች 5-ዋይ 4
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ የየትኛው የአሜሪካ መንግስት ህገ መንግስት በአለም ረጅሙ ነው?
መልስ፡- አላባማ - 310,000 ቃላት
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዚህን አንቀጽ ቀጣይነት ይጻፉ - የሮማኒያ የባህር ዳርቻ ባትሪዎች ከሮማኒያ የወንዝ ተቆጣጣሪዎች ጋር በመሆን በቱርቱካያ ጦርነት ተሳትፈዋል
ምን ማለትህ ነው? ከሰሜን ወደ ኋላ ከተመለሱ በኋላ አንዳንዶቹ በጋላቲ እንደገና ተሰብስበው በጀርመን አቋሞች ላይ በተሳካ ሁኔታ ጥቅም ላይ ውለዋል ፣ እንደገና ከወንዙ ተቆጣጣሪዎች ጋር በመሆን ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ።
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
በአፍሪካ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ስርጭት የተደረገው የት ነው?
በአፍሪካ ውስጥ የመጀመሪያው የቴሌቭዥን ስርጭት በጥቅምት 31 ቀን 1959 የተከሰቱ ሲሆን የምዕራብ ናይጄሪያ የቴሌቪዥን አገልግሎት ደብሊውኤን ቲቪ ነበር።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ወጣ ያለውን ለይተው ይወቁ :- ትዊተር ፣ ኢንስታግራም ፣ ቴሌግራም ።
ወጣ ያለው ቴሌግራም ነው ። ትዊተር እና ኢንስታግራም የማህበራዊ ሚዲያ አውታሮች ሲሆኑ በዋናነት መረጃን ፣ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን ለማጋራት ቴሌግራም በደመና ላይ የተመሰረተ ፈጣን የመልዕክት መለዋወጫ እና የድምፅ-አይ ፒ አገልግሎት ነው ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ትልቁ የአሜሪካ ግዛት የትኛው ነው (በአካባቢ)? መልስ፦
አላስካ
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወርልድ ቴኳንዶ ስንተኛ ደረጃ አገኘች?
7ኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ልዑል አለማየሁ እና ጠባቂው ተሳፍረውበት ወደ እንግሊዝ ያቀኑባት መርከብ ማን ትባላለች?
ፌሬዝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የቶማስ ጄፈርሰን ወላጅ እናት ማናት?
ጄን ራንዶልፍ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የፀሀይ የመጠነ ቁስ ጥንቅር ነገሮች መካከል 1% ያህሉ ምንድን ነው?
የብረቴ ንጥረ-ነገሮች ጥርቅም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንጎላ በአፍሪካ በየትኛው አቅጣጫ ትገኛለች?
በደቡብ-ምዕራብ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጥሩ አሽከርካሪ ስነምግባር የትኛው ነው? ሀ. የመንገድ ዳር ምልክቶችን ጠንቅቆ ማወቅ ለ. ሁሉም መልስ ናቸው ሐ. ከፊት ያለውን ተሸከርካሪ በተገቢ ርቆ ማሽከርከር መ. የመንገድ ምልክቶችን እና የትራፊክ ፖሊን ትዕዛዝ ማክበር
አማራጭ ለ- ሁሉም መልስ ናቸው
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
አማርኛ የስራ ቋንቋ የሆነባት ሀገር ማን ናት?
ኢትዮጵያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ በ1981 ዓ.ም. ንጉሥ ሌቤንጉላ ዜግነቱ ምናዊ ለሆነ ሰው ነበር የማዕድን ማውጣት ፈቃድ የሰጠው? መልስ፦
ብሪታኒያዊው
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በአፍሪካና በእስያ አሕጉር መካከል ያለው መተላለፊያ ሱዝ ካናልን ያሰራው ማነው?
ሙሴ ሌስፖስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- በዩስኤ ውስጥ የሰራተኞች ቀን በየትኛው ወር ነው? መልስ፡-
መስከረም
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ስም ማን ይባላል?
መልስ፦ ናይል ወንዝ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ሱዳን በአፍሪካ በየትኛው አቅጣጫ ትገኛለች?
ሰሜናዊ ምስራቅ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
መሬት በጸሐይ ዙሪያ የምታደርገው ዑደት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
አንድ ዓመት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጣልያን ፋሺስት ጦር ከኢትዮጵያ ተሸንፎ ከወጣ በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወደ ሀገራቸው ከስደት የተመለሱት መቼ ነበር?
በ፲፱፻፴፫ ዓ.ም. ።
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ስዋሂሊ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ምን ያህል ሕዝቦች አሉ?
፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከፀሀይ የመጠነ ቁስ ጥንቅር ነገሮች መካከል የሂሊየም መጠን ምን ያህል ነው?
25%
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡- ስምንት ብርቅዬ ማዕድናት ይዘርዝሩ
መልሱ ይህ ነው፡ ቀይ በርል፣ ፓራባ ቱርማሊን፣ አሌክሳንድራይት፣ ፓድፓራድስቻ ሳፋየር፣ ፔይንት፣ ካሽሚር ሰንፔር፣ ቀይ አልማዝ፣ ጃዳይት
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ ፦ በጀርመን የቬርሳይ ስምምነትን የፈረሙት እነማን ናቸው? መልስ፦
የቬርሳይ ስምምነት በጀርመን ተወካዮች ኸርማን ሙለር እና ዮሃንስ ቤል ሰኔ 28 ቀን 1919 በፓሪስ አቅራቢያ በሚገኘው የቬርሳይ ቤተ መንግስት ፈረንሳይ ተፈርሟል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ማን ተሾመ?
ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የቻይና የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኟት ፕላኔት ስሟ ማነው?
“ወንግሹ” እና “ዢሂ”
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን የተካው ማነው?
ማሪያኖ ባሬቶ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ላሊበላ በኢትዮጵያ በየትኛው ክልል ይገኛል?
በአማራ ክልል
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
Among which of the sentiment categories would you classify the following tweet? positive, negative, or neutral ፖለቲካችን የእውቀት ደሃ እና የራሳቸውን ኑሮ ማሸነፍ ያቃታቸው ግለሰቦች መሰባሰብያ ሆኗል።ልደቱ ያለውን ነው ያልከው ወይስ ልደቱንም include እያረከው ነው???
I would classify the given tweet as: negative.
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
ሁሉም የዚምባቡዌ ፓርቲዎች በለንደን ተገናኝተው የእርስ-በርስ ጦርነቱን ለማቆም የላንካስተር ቤት ስምምነትን የተፈራረሙት መቼ ነበር?
በ1979 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኦሮሚኛና ሱማሊኛ ቋንቋ በምን መደብ ይካተታሉ?
ኦሮሚኛና ሱማሊኛ ቋንቋ በኩሻዊ ቋንቋ መደብ ይካተታሉ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ከታች ያለውን ክፍል ተመልከቱ እና ከዚያ በኋላ ጥያቄውን በዛው ተመሳሳይ ቋንቋ መልስ ይስጡ: የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ በመስከረም ወር አንድ ቀን ጠዋት፣ በኮሎራዶ ግዛት በምትገኘው በካሉሜት በተባለች አነስተኛ ከተማ የሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ፣ የሶቪየት ፓራሹት ወታደሮች በአቅራቢያው ባለው እርሻ ላይ ሲወርዱ ሲያይ ቆመ። አስተማሪው ሲገጥማቸው የፓራሹት ወታደሮቹ ተኩስ ከፍተዋል። የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ በካሉሜት ከተማ መሃል የኩባና የሶቪየት ወታደሮች በችኮላ ከተያዙ በኋላ ሥርዓትን ለማስፈን እየሞከሩ ነው። የኩባው ኮሎኔል ቤላ የኬጂቢ አባላት በአካባቢው ወደሚገኝ የስፖርት ዕቃዎች መደብር በመሄድ የጦር መሳሪያ ሽያጭ መዝገቦችን በኤቲኤፍ ቅጽ 4473 ላይ እንዲይዙ መመሪያ ይሰጣቸዋል ፣ ይህም የጦር መሳሪያ የገዛ ዜጎችን ይዘረዝራል ። ጥያቄ:- ፓራሹተሮቹ አስተማሪው ሲገጥማቸው ምን ያደርጋሉ?
ተኩስ ይከፍታሉ
Amharic
amh
re-annotations
915e001a4843f0ed7fb4e186cb16383b123da9447ec572cff97294ede4558c85