inputs
stringlengths
8
6.61k
targets
stringlengths
1
6.08k
language
stringclasses
1 value
language_code
stringclasses
1 value
annotation_type
stringclasses
2 values
user_id
stringclasses
11 values
6 ወንዶችና 7 ሴቶች በእጅ ኳስ ቡድን ውስጥ አሉ፡፡ በአጠቃላይ ቡድኑ ስንት ልጆችን ይዞአል?
በእጅ ኳስ ቡድን ውስጥ በአጠቃላይ 6+7=13 ልጆችን ይዞአል
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
ኢትዮጵያን ከ1889 እስከ 1913 ያስተዳደሩት ንጉሥ ማን ነበሩ?
ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ከ1889 እስከ 1913 የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። በ1844 ተወልደው በ1913 አረፉ። በ1896 ዓ.ም በአድዋ ጦርነት የጣሊያንን ጦር በማሸነፍም ይታወቃሉ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፡- ስንት የጊዛ ፒራሚዶች ተሰሩ?
መልስ፡- ሶስት ፒራሚዶች
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ:- የትኛው ኩባንያ ቡጋቲ፣ ላምቦርግኒ፣ ኦዲ፣ ፖርሽ እና ዱካቲ ባለቤት ነው?
መልስ፦ ቮልስዋገን
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። በሰውነት ውስጥ የትኞቹ ጥብቅ ክፍሎች ሊገኙ ይችላሉ? መልስ:-
የአጎራባች ሴሎች ሳይቶስኬልቶኖች
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የንግዱን ዘርፍ በማዘመን ሸማችን ከአምራች በቀጥታ የሚያገናኝ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ምን ይባላል?
ኢ-ኮሜርስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከየትኞቹ የስሜት ምድቦች መካከል የሚከተለውን ትዊት ይመድባሉ? አዎንታዊ, አሉታዊ ወይም ገለልተኛ ምንአልባት ባህር ዛፍ በመሆኑ ይሆናል
የተሰጠውን ትዊት በገለልተኛነት መደብኩት።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ደቡብ ሱዳን ነጻ ሀገር የሆነች መቼ ነው?
ሐምሌ ፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ነሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም የርዋንዳን ፍጅት አስከትሎ ማን ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ነው ጃን ፖል አካዬሱ ላይ የፈረደበት?
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጋናውያን ብሔራዊ ቋንቋ ምንድን ነው?
እንግሊዝኛ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። የታላቁ የብሪታንያ የዳቦ መጋገሪያ ውድድር የመጀመሪያ ተከታታይ አሸናፊ ለሚከተለው ጽሁፍ ማጠቃለያ ስጥ፡ "በተፈጥሮ ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ለአካልም ሆነ ለአእምሮ ጤና በጣም ጠቃሚ ነው። እንደ የልብና የደም ህክምና እና የጡንቻ ጥንካሬን ከመሳሰሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች አጠቃላይ ጥቅሞች በተጨማሪ ከቤት ውጭ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የተፈጥሮን ውበት እና መረጋጋት ለመለማመድ እድል ይሰጣሉ። የደህንነት ስሜትን ከፍ ሊያደርግ እና ጭንቀትንና ጭንቀትን ሊቀንስ ይችላል. ከቤት ውጭ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጥቅማጥቅሞችን መቀበል እና በተለመደው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ውስጥ ማካተት አስፈላጊ ነው።"
በእርግጥ የጽሁፉ ማጠቃለያ ይኸውና፡- ከቤት ውጭ የሚደረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ደህንነትን መጨመር እና ጭንቀትንና ጭንቀትን መቀነስን ጨምሮ ለአካል እና አእምሯዊ ጤንነት ጥቅሞች አሉት። በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ውስጥ ከቤት ውጭ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማካተት አስፈላጊ ነው።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ውክፔዲያ ምንድን ነው?
የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ሮማውያን 12ቱ ሰንጠረዦች የተሰኘውን ሕጋቸውን መች ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጡት?
በ457 ዓክልበ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በጣና ሐይቅ ከሚገኙ ደሴቶች የቀደምት ኢትዮጵያውን መሪዎች መቃብር የሚገኘው በየትኛው ነው?
በዳጋ ደሴት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከየትኞቹ የስሜት ምድቦች መካከል የሚከተለውን ትዊት ይመድባሉ? አዎንታዊ, አሉታዊ ወይም ገለልተኛ ፖለቲካችን የእውቀት ደሃ እና የራሳቸውን ኑሮ ማሸነፍ ያቃታቸው ግለሰቦች መሰባሰብያ ሆኗል።ልደቱ ያለውን ነው ያልከው ወይስ ልደቱንም ታካትታለህ ???
የተሰጠውን ትዊት በገለልተኛነት መደብኩት።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ አዲስ አበባ የተቆረቆረችው ማን በመረጠው ቦታ ነው?
መልስ፦ እቴጌ ጣይቱ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጥ: በሮማ ግዛት ንጉሠ ነገሥቶች ስም የተሰየሙት ሁለት ወራት የትኞቹ ናቸው? OPT ሀ. ጥር እና የካቲት ለ. መጋቢት እና ሚያዝያ ሐ. ግንቦት እና ሰኔ መ. ሐምሌ እና ነሐሴ
መ. ሐምሌ እና ነሐሴ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በረራ ከመጀመሩ በፊት አውሮፕላን ማረፊያው መድረስ ያለብህ መቼ ነው?
አንድ ግለሰብ ከመብረሩ በፊት የፈለገውን ያህል ቀደም ብሎ መድረስ ይችላል ። ዓለም አቀፍ በረራ ከመጀመሩ ከ4 ሰዓት በፊት እንዲሁም በቤት ውስጥ ከመብረር 2 ሰዓት ቀደም ብሎ መድረስ ይቻላል ። አየር መንገድ በፖሊሲዎች ላይ የሚያደርገው ምርመራ ሊለያይ ይችላል ። አንዳንድ አየር መንገዶች አየር መንገዱ የያዘውን ቦርሳ ከፈተሹ ፣ አውሮፕላኑ ከመሳፈሩ በፊት እስከ 6 ሰዓት ድረስ ሻንጣውን መፈተሽ የሚችሉት መርከቡ ላይ ከመሳፈሩ በፊት ብቻ ነው ። ጉዞ ከመጀመርህ በፊት የተለያዩ ፖሊሲዎችን መፈተሽህ አስፈላጊ ነው ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ የኒውዚላንድ ዋና ከተማ ምንድን ነው? መልስ፦
ዌሊንግተን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኤስፔራንቶ የተሰኘውን ዓለም አቀፋዊ ቋንቋ ያስተዋወቀው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ የተወለደው መቼ ነው
በ1859 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አፋር ክልል በ1999 እ.ኤ.አ. በተደረገ ቆጠራ ምን ያህል ሰው ይኖራል?
1,188,000
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ሶቅራጥስን በ70 ዓመቱ የከሰሰው ማን ነው?
የአቴና መንግስት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንጎላ የማን ሀገር ቅኝ ተገዢ ነበረች?
አንጎላ በፖርቱጋል ቅኝ ግዛት ስር ነበረች።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በአውስትራሊያ የቀለም ቴሌቭዥን ስርጭት የተጀመረው መቼ ነው?
በ1967
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዩጋንዳ በአፍሪካ በየት አቅጣጫ ትገኛለች?
በምስራቅ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
እ.ኤ.አ. በ2015 ዓ.ም የተካሄድው የሴቶች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በየት አገር ነው ? 1. ደቡብ አፍሪካ 2. ካናዳ 3. አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ በጋራ 4. ሩስያ
አማራጭ 3- አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ በጋራ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ሊቢያ ኦይል በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት ስንት ነዳጅ ማደያዎች አሉት?
1,015
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ አብዛኛውን ጊዜ የመጀመሪያው የጡንቻ መኪና ተብሎ የሚጠራው የትኛው መኪና ነው? መልስ፦
የፖንቲያክ ጂቲኦ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ወደ ኢስታንቡል መግቢያ ከዩ.ኤስ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ከዩኤስ ወደ ኢስታንቡል፣ ቱርክ ለመጓዝ፣ ለአሜሪካ ዜጋም ቢሆን ኢ-ቪዛ ያስፈልግዎታል። ቱርክ የሼንገን አገር አይደለችም። ኢ-ቪዛውን ለማግኘት https://www.evisa.gov.tr/en/ን ይጎብኙ እና የሚጠበቀውን የመግቢያ ቀን ጨምሮ የግል መረጃዎን ይሙሉ። ከዚያ በድረ-ገጹ ላይ ለአንድ ቪዛ 50 ዶላር ይከፍላሉ። በሂደቱ ማብቂያ ላይ ለኢ-ቪዛ pdf ፋይል የማውረጃ አገናኝ ያገኛል። ስለዚህ አውጥተው ማተም ይችላሉ ።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ በ2022 ዓ.ም ከፍተኛ ደመወዝ የተከፈለለት አትሌት ማን ነበር
መልስ፦ ሊዮኔል ሜሲ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ሰላም ነህ?
አዎ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ቤርድ ጁላይ 3, 1928 እ.ኤ.አ. ምን ያደረገበት ቀን ነው?
የከለር ቴሌቪዥን ስርጨት ሙከራ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሚከተሉትን ነጥቦች በአጭሩ አጠቃልል: -እ.ኤ.አ. በ2018 በኤርትራ ታሪካዊ ጉብኝት ያደረጉት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ግጭት አስቆመ። ለ20 ዓመታት የዘለቀውን በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተካሄደውን ጦርነት ለማቆም ላደረጉት ጥረት አብይ አህመድ በ2019 የሰላም የኖቤል ሽልማት ተሸለሙ።[204] እ.ኤ.አ. በኤፕሪል 2018 ስልጣን ከያዙ በኋላ፣ የ46 አመቱ አብይ የፖለቲካ እስረኞችን አስፈትቷል፣ ለ2019 ፍትሃዊ ምርጫ እንደሚደረግ ቃል ገብቷል እና አጠቃላይ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አስታውቋል። ከጁን 6 2019 ጀምሮ ሁሉም ቀደም ሲል ሳንሱር የተደረገባቸው ድረገጾች እንደገና ተደራሽ እንዲሆኑ ተደርገዋል፣ ከ13,000 በላይ የፖለቲካ እስረኞች ተለቀቁ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የአስተዳደር ሰራተኞች እንደ ማሻሻያው አካል ተባረዋል።
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በ2018 ኤርትራን የጎበኙ ሲሆን በ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል። የፖለቲካ እስረኞችን አሰናብቷል፣ ፍትሃዊ ምርጫ እንደሚደረግ ቃል ገብቷል፣ እንዲሁም የሳንሱር ድረ-ገፆች ዳግም መከፈታቸውንና የአስተዳደር ሰራተኞችን ማባረርን ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ ተሃድሶ እንደሚካሄድ አስታውቋል።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ በ1995ዓ.ም. እንጦጦ አካባቢ ከማን ጋር በመሆን አስር ሺህ ያህል ችግኝ ተከሉ?
ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ጋር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በውሃ ላይ የሚሰራ ብስክሌት ያስተዋወቀው ማንታ 5 ኩባንያ የየት ሀገር ድርጅት ነው?
የኒውዝላንድ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ደቡብ ሱዳን ተገንጥላ ሉዓላዊ ሀገረ ከመሆኗ በፊት የማን አካል ነበረች?
የሱዳን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዎች ወደ ሰማይ ለመውጣት የሰሩት ግንብ ምን ይባላል?
የባቢሎን ግንብ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ እጅግ በጣም ግራንድ ፕሪክስ አሸናፊነቱን የያዘው የትኛው ተወዳዳሪ ነው? መልስ፦
ማይክል ሹማቸር
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በግራኝ መሃመድ ወረራ ምክንያት ኢትዮጵያ ከየትኛው የአውሮፓ ሀገር ጋር ግንኙነት ፈጠረች?
ከፖርቱጋሎች
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አልጄርያ በሜድትራንያን ባህር ጋር ከየት በኩል ትዋሰናለች?
ከሰሜን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በዚህ ምድብ ውስጥ አንድ ምሳሌ ስጠኝ: ስፖርት
ሌከርስ የ2021 የኤንቢኤ ሻምፒዮናውን አሸንፏል።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በስድስተኛው ዓመተ ዓለም የአክሱም መንግሥት ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ማንን ያካተተ ነበር?
የዛሬዋን የመን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ታሊዝ ዓለምና በውስጧ ያሉ ነገሮች ከምን እንደተፈጠሩ ነበር የሚያምነው?
ከውሃ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ዳግማዊ ሚኒሊክ በአድዋ ጦርነት በጣልያን ላይ የተጎናጸፉት ድል ለሌሎች ፋይዳው ምን ነበር?
በባርነት ቀንበር ተጠምደዉ ለሚማቅቁ የመላዉ ዓለም ህዝቦች ከፍተኛ ክብርና ተስፋ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ልጄርያ ከዛሬዎቹ ቱኒዚያና ምስራቅ ሞሮኮ ጋር በጥንት ምን ተብላ ትጠራ ነበር?
ኑሚዲያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፡ የማይበላሽ ብቸኛው ምግብ ምንድን ነው? መልስ፡-
ማር - የጥንት ግብፃውያን መቃብሮችን ሲቆፍሩ አርኪኦሎጂስቶች በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ዕድሜ ያለው እና አሁንም የሚበሉ የማር ማሰሮዎችን አግኝተዋል። እቃው እስከታሸገ ድረስ ጥሬው ማር ፈጽሞ አይበላሽም ምንም እንኳን የእውነት ጊዜው የማያልቅ ቢሆንም፣ ማር ወደ ክሪስታላይዝ ወይም ወደ ግራኑሊል ሊለወጥ ይችላል ነገር ግን አሁንም ለመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ: አዲስ አበባ የሚለውን ስም ለከተማዋ የሰጡት ማናቸው?
መልስ: እቴጌ ጣይቱ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አንድ ሰው የኩላሊት ህመምተኛ ነው የሚባለው የጠጠሩ መጠን ስንት ሲሆን ነው?
፫(3) ሚሜ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
እ.ኤ.አ. በ2015 ዓ.ም የተካሄድው የሴቶች የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በየት አገር ነው ? 1. ደቡብ አፍሪካ 2. ካናዳ 3. ቻይና 4. ሩስያ
አማራጭ 2- ካናዳ
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
ሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ ደአማት የሚባል መንግስት የተቋቋመው መቼ ነው?
በ ፰፻ (800) ዓመተ-ዓለም
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ከፀሀይ የመጠነ ቁስ ጥንቅር ነገሮች መካከል የሃይድሮጂን መጠን ምን ያህል ነው?
ከፀሀይ የመጠነ ቁስ ጥንቅር ነገሮች መካከል የሃይድሮጂን መጠን 74% ነው
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
አዲስ አበባ ከተማ ከባህር ጠለል በምን ያህል ከፍታ ትገኛለች?
በ2500 ሜትር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሥርዓተ-ፀሓይ የፀሓይ ክብደት ምን ያህል እጅ ይሆናል?
99.86%
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጤና ይስጥልኝ
ጤና ይስጥልኝ
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
የአጼ ኃይለ ሥላሴ የመንግስት ስማቸው ማን ይባላል
ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ እንጦጦ አካባቢ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለደራ ጋር አንድ ላይ በመሆን ችግኝ የተከሉት መች ነበር?
በ1995 ዓ.ም.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ወደ ንጉሥ ሰለሞን በመሄድ ጥያቄ ያቀረበችው ኢትዮጵያዊት ንግሥት ማን ናት?
ንግስት ሳባ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በ350ዓክልበ. ስለ ሕገ መንግሥት ያወቀው ግሪካዊ ፈላስፋ ማን ነበር?
አሪስጣጣሊስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የጣልያን ፋሺስት ጦር ኢትዮጵያን በ፲፱፻፳፰ ሲወር ንጉሠ ነገሥት የነበሩት ማን ናቸው?
ዓጼ ኃይለ ሥላሴ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጥያቄ፦ በዓለም ላይ በብዛት የሚጎበኝ የቱሪስት መስህብ ምንድን ነው? ምርጫ፦ ሀ. አይፌል ታወር ለ. የነጻነት ሃውልት ሐ. ታላቁ የቻይና ግንብ መ. ኮሎሲየም
ሀ. አይፌል ታወር
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለመጀመሪያ ጊዜ ምድር ጸሓይን ትዞራለች እንጂ ፀሓይ መሬትን አትዞርም ብሎ ያስተማረው ማን ነበር?
ኒቆላዎስ ቆጰርኒቆስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኢዲአሚን በዩጋንዳ ሥልጣን የያዘው መቼ ነበር?
በ1971 እ.ኤ.አ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የአባይን ምንጭ ከኢትዮጵያ ተራሮች ስር ማግኘቱን ለዓለም ያበሰረው ቡክሀርት ባልደክኼር የምን ሀገር ተወላጅ ነው?
የጀርመን ተወላጅ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ባሕር ዳር ስንት የገጠር ቀበሌዎች አሏት?
ባሕር ዳር 4 የገጠር ቀበሌዎች አሏት
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ ክሌቭላንድ ኦሃዮ የሰዓት ዞን ምንድን ይባላል?
መልስ፦ የሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ የሰዓት ዞን
Amharic
amh
re-annotations
0a9699eaf39639a1dcf1465f1a7d0a6b9f4531bbf412f83a7b4a4028670e7659
ሐሴ ፳፯ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም የርዋንዳን ፍጅት አስከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቋቋመው የወንጀለኛ ፍርድ ቤት ማን ላይ ፈረደ?
ጃን ፖል አካዬሱ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ደአማት የተባለው መንግስት የተቋቋመው በየት አካባቢ ነበር?
በሰሜን ኢትዮጵያና ኤርትራ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በዩጋንዳ ስንት ክልሎች አሉ?
አራት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጆሲፕ ብሮዝ ከሀገሩ ሰዎች ምን ያህል ሽልማቶችን ተቀብሏል? የቀደመውን ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባት መልሱን የሚጠቁም ሐሳብ ጻፍ። ከ1 እስከ 20 ዓረፍተ ነገሮች ሊሆን ይችላል። አውድ:
ጆሲፕ ብሮዝ ቲቶ በጠቅላላው 119 ሽልማቶችን እና የጌጣጌጥ ሽልማቶችን ከ 60 አገራት (59 አገራት እና ዩጎዝላቪያ) ተቀብሏል ። 21 የሽልማት ሽልማቶች ከዩጎዝላቪያ እራሱ የተገኙ ሲሆን 18 ቱ አንድ ጊዜ የተሸለሙ ሲሆን የሀገራዊ ጀግና ትዕዛዝ በሦስት አጋጣሚዎች ተሰጥቷል። ከ98ቱ ዓለም አቀፍ ሽልማቶች እና የጌጣጌጥ ሽልማቶች ውስጥ 92ቱ አንድ ጊዜ የተገኙ ሲሆን ሦስቱ ደግሞ ሁለት ጊዜ (የነጭ አንበሳ ትዕዛዝ ፣ ፖሎኒያ ሪስቲቱታ እና ካርል ማርክስ) ። በጣም የታወቁ ሽልማቶች የፈረንሳይ የክብር ሌጌዎን እና ብሔራዊ የክብር ትዕዛዝ ፣ የብሪታንያ የመታጠቢያ ትዕዛዝ ፣ የሶቪዬት የሊኒን ትዕዛዝ ፣ የጃፓን ክሪዛንቴም ትዕዛዝ ፣ የጀርመን ፌዴራል የክብር መስቀል እና የጣሊያን የክብር ትዕዛዝ ይገኙበታል ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ቢል ክሊንተን የአርካንሳው አስተዳዳሪ ኃላፊነትን ለመጀመሪያ ጊዜ የያዙት መቼ ነበር?
በ1978 እ.ኤ.ኣ.
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የሚከተሉትን ነጥቦች በአጭሩ አጠቃልል:- መምህር አንለይ መኩሪያ ለአርባ ዓመታት በመምህርነት ሲያገለግሉ በሕይወት ዘመናቸው አንድ ሚሊዮን ብር የሚጠይቅ ፈተና ገጥሟቸው አያውቅም። በመቶዎች ብር ክፍያ ከጀመሩት የመምህርነት ሙያቸውም በአራት አስርት ዓመታት አገልግሎታቸው ውስጥ በደሞዝ በቀጥታ እጃቸው የገባው ገንዘብ ቢታሰብ አንድ ሚሊዮን ሊደርስ ስለመቻሉም እርግጠኛ አይደሉም። በዚህ ዓመት ሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ ግን ባለሰቡት እና ባልጠበቁት ሁኔታ የበኩር ልጃቸውን ሕይወት ለመታደግ አንድ ሚሊዮን ብር ተጠይቀው በጡረታ ዘመናቸው ከማይወጡት ዕዳ ውስጥ ገብተዋል። በአማራ ክልል፣ ምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ ነዋሪ የሆኑት መምህር አንለይ “የልጄን ሕይወት በአንድ ሚሊዮን ብር ከአጋቾች ላይ ገዝቻለሁ” ሲሉ ይናገራሉ።
አርባ አመታትን በመምህርነት ያስቆጠሩት መምህር አንለይ መኩሪያ አንድ ሚሊዮን ብር የሚጠይቅ ፈተና ገጥሟቸው አያውቅም። በመምህርነት ዘመናቸው ሁሉ አንድ ሚሊዮን ብር በቀጥታ ተቀብለው ስለመሆኑ እርግጠኛ አይደሉም። ሆኖም በዚህ አመት ሰኔ ወር ላይ የበኩር ልጃቸውን ህይወት ለማትረፍ አንድ ሚሊዮን ብር እንዲከፍሉ ተጠይቀዋል። መምህር አንለይ ይህንን ቤዛ ለአጋቾች እንደከፈሉ ይናገራሉ።
Amharic
amh
re-annotations
66c19a21a2551704c2953101122b02297dacbe0cc7d86f6407f0d4258e59c81f
ሶቅራጥስ በግሪክ በየትኛዋ ከተማ ይኖር ነበር?
አቴንስ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ጣሊያን በምን ይታወቃል?
ጣሊያን በደሴት ትታወቃለች። በጣም ብዙ ደሴት (አማልፊ፣ ካፕሪ ወዘተ) እና ምግባቸው እና ወይናቸው አሉ።
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
ጥያቄ፦ አራት ክፍሎች ያሉት የትኛው አካል ነው?
መልስ፦ ልብ
Amharic
amh
re-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የአልጄርያ የጥንት መንግሥት ስያሜ ምን ይባል ነበር?
የኑሚዲያ መንግሥት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች ግምት የፀሀይ እድሜ ስንት ነው?
4.6 ቢሊዮን ዓመት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንድ የፊደል ቤት በውስጡ ስንት ፊደላት ይይዛል? 1. አስራ ሁለት 2. አስራ አራት 3. ስድስት 4. ሰባት
አማራጭ 4- አንድ የፊደል ቤት በውስጡ ሰባት ፊደላት ይይዛል።
Amharic
amh
original-annotations
16c5a4a145392fe1680b7b84f9eb438644771c42595dcd186795c14833f7b58b
ጥያቄ፦ የስፔን ብሔራዊ ምግብ ምንድነው? መልስ፦
ፓኤላ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በ1980 ኢትዮጵያ ጣልያንን ያሸነፈችበት ጦርነት ምን ይባላል?
የአድዋ ጦርነት
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዚህን ዓረፍተ-ነገር የበለጠ ውስብስብ ስሪት ያመነጩ ዳን ፎሊ የመጀመሪያውን ታኮ ቲኮ በ 1962 በዊቺታ ፣ ካንሳስ በተወለደበት ቦታ ከፈተ ።
ዳን ፎሊ የመጀመሪያውን ታኮ ቲኮ በ1962 በዊቺታ፣ ካንሳስ ከተማ ከፈተ፤ እና በ1967 አዳዲስ ቦታዎችን መክፈት ጀመረ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በደአማት መንግስት ላይ ተጽእኖ የነበራቸው እነማን ናቸው?
በየመን የሚኖሩት ሳባውያን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በደቡብ አፍሪካ ካሉ ቋንቋዎች ከፍተኛ ተናጋሪዎች ያለው የቱ ነው?
ዙሉ
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
Is the tweet below expressing a positive, negative, or neutral sentiment? “ጌታቸው አሰፋ የዜጎችን ኢ-ሰብአዊ አያያዝ ሲቃወም፤ የሚያደናቅፉት እነ ደመቀ ነበሩ። - አቶ አስመላሽ ወስላሴ (የአይጥ ምስክር )
The tweet is expressing negative sentiment.
Amharic
amh
re-annotations
8cc3eb406b2b976c0b026f73e035db5471c82b3e3b2a5ee6acddf405d0ac7aa3
የጣና ሐይቅ መጋቢ ወንዞች እነማን ናቸው?
ርብ፣ ጉማራ ወንዝ ና ትንሹ አባይ የጣና ሐይቅ መጋቢ ወንዞች ናቸው።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ካፒቴን ስፒዲ ልዑል አለማየሁን እንዲጠብቅ የመደበው ማን ነው?
ጀነራል ናፔር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ስዋሂሊ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ምን ያህል ሕዝቦች አሉ?
፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
በናይጄሪያ ምን ያህል የታወቁ ቋንቋዎች አሉ?
በናይጄሪያ ፭፻፳፩ የታወቁ ቋንቋዎች አሉ።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ስዋሂሊ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ምን ያህል ሕዝቦች አሉ?
ስዋሂሊ ሁለተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን ያህል ሕዝቦች አሉ
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
የቻይናው ግዙፉ የቴሌኮም ኩባንያ ሁዋዌ በፈረንጆቹ 2019 240 ሚሊየን ስልኮችን ለገበያ በማቅረቡ ምን ያሀል ገቢ ለማግኘት ቻለ?
850 ቢሊየን ዩዋን ወይም 122 ቢሊየን ዶላር
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
ኤስፔራንቶ የተሰኘውን ዓለም አቀፋዊ ቋንቋ ያስተዋወቀው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ የተወለደው የት ነው
ፖሎኝ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
"አዳምስ የዩናይትድ ስቴትስ ስድስተኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆን ኩዊንሲ አዳምስ አባት ናቸው" የሚለው ጥያቄ ርዕሰ ጉዳዩ ምንድን ነው?
"የጆን አዳም ልጆች እነማን ነበሩ?"
Amharic
amh
re-annotations
915e001a4843f0ed7fb4e186cb16383b123da9447ec572cff97294ede4558c85
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ምንድን ናት?
ዋና ከተማ
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
የዚህን አንቀጽ ቀጣይነት ይጻፉ - ኤልሳ ኤልሳቤጥ ሞንቴሮሶ (የተወለደው ታህሳስ 13 ቀን 1971) ከ 1500 ሜትር እስከ ግማሽ ማራቶን ርቀት ላይ የተወዳደሩ የጓቲማላ የቀድሞ የረጅም ርቀት ሯጭ ናቸው ። በ 1990 ዎቹ እና በ 2000 ዎቹ ውስጥ ንቁ ነበር ። በ 2003 በፓን አሜሪካን ጨዋታዎች አገሯን ወክላ ሁለት ጊዜ የመጨረሻ ተወዳዳሪ ሆናለች ። በ 2000 IAAF የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለት ጊዜ ተወዳድራለች።
እና የ2004 አይኤኤኤፍ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎችም ተወዳድራለች።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። የታላቁ የብሪታንያ የዳቦ መጋገሪያ ውድድር የመጀመሪያ አሸናፊ
ኤድ ኪምበር
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ጥያቄ፦ በክሌቭላንድ ኦሃዮ ውስጥ ምን የሰዓት ዞን ነኝ?
መልስ፦ የሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ የሰዓት ዞን
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
ለሚከተለው ጥያቄ መልስ ስጥ። የአሜሪካ የወንጀል ትሪለር ፊልም ኢንድ ኦቭ ዘ ሮድ የጀመረው መቼ ነው?
ሰኔ 30, 1992
Amharic
amh
re-annotations
650d09b144e1470f39d3578b25e1c6f930bab686c0132e1cd05fa346a82570c6
ጥያቄ፡- 5,000ዎቹን ከቂጣው ጋር ለመመገብ ምን ያህሉ አሳ ነበር? መልስ፡-
ሁለት
Amharic
amh
original-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በአፍሪካ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ስርጭት የተደረገው የት ነው?
በናይጄሪያና ደቡብ ሮዴዝያ (አሁን ዚምባብዌ)
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793
አንቀጽ 1: ሚኪ እና ኖርማ አሁንም አብረው ናቸው እና ካርሊቶስ እና ጁስታም እንዲሁ ናቸው ። ዓረፍተ ነገር 2: ካርሊቶስ እና ኖርማ አሁንም አብረው ናቸው እንዲሁም ሚኪ እና ጁስታ ናቸው ። ጥያቄ፦ የመጀመሪያው ዓረፍተ ነገርና ሁለተኛው ዓረፍተ ነገር ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው? አዎ ወይስ አይደለም?
ተመሳሳይ አይደሉም።
Amharic
amh
re-annotations
b7bbf48e60ef583382be0e7c5ff4b72bace60f66e2b65e84a65b99177211db70
በሰርጎ ገቦች የተገደሉት ኢትዮጵያዊ ጀግና ማናቸው?
ራስ ደስታ ዳምጠው
Amharic
amh
original-annotations
c4edccb5145217fc8d16f4f5b2a04e7a5a284930d56e2fa9456363e9ae64a793