Spaces:
Runtime error
Runtime error
| ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስቱ ትልቅ የአብርሃም ሀይማኖቶች ጋር ታሪካዊ ግንኙነት አላት። | |
| ክርስትናን በአራተኛው ምዕተ-ዓመት ተቀብላለች። | |
| ከሕዝቡ አንድ ሶስተኛው እስላም ነው። | |
| የመጀመሪያው የእስላም ሂጅራ ወደ ኢትዮጵያ ነው የተከናወነው። | |
| ነጋሽ በአፍሪካ የመጀመሪያው የእስላም መቀመጫ ናት። | |
| እስከ ፲፱፻፸ ዎቹ ድረስ ብዙ ቤተ-እስራኤሎች በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር። | |
| የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን በትልቅ ክብር ነው የሚያያት። | |